Yoni dish
Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Yoni dish, Cable & satellite company, Addis Ababa.
23/01/2026
TMH is Back on Yahsat 52.5°E
12476/H/27500
0910489850
18/06/2021
Findsat 8620 | የጊዜው በጣም ተፈላጊ Finder
-እስክሪኑ Black and White ስለሆነ ፀሃይ ላይ በደንብ ይታያል በተጨማሪም ባትሪ በደንብ ይቆጥባል።
-Switch ከባለ 4 እስከ ባለ 16 ድረስ ያነባል።
-S2 ያሳያል በዚህም አስቸጋሪ የሆኑ Satellite ለመስራትም ይመቻል።
-KUBAND እና Cband LNB ያስመርጣል።
-1500 mAh battery አለው በዚህም እንደ ስራው ብዛት ከ3 ቀን እስከ 7 ቀን ያሰራል።
-በስራ አጋጣሚ ቢበላሽ ሁሉንም መለዋወጫ ከእኛ ዘንድ ማግኘት ይችላሉ።
-የLNB short መቆጣጠሪያ እና ማሳወቂያ የተገጠመለት ስለሆነ በቀላሉ በLNB short አይበላሽም።
-ለአያያዝ እና ለአጠቃቀም በጣም አመቺ ነው።
💰ዋጋ 3000 ብር።
- በአካል መምጣት ከቻሉ መርካቶ ይርጋ ኃይሌ ዝቅ ብሎ ጎንደር በረንዳ ግቢ ውስጥ ብቅ ይበሉ።
-ያለተጨማሪ ክፍያ እቤቶት ድረስ እናመጣሎታለን
📩Inbox Us 📩
📱 +251968011119
📱 +251910489850
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Telephone
Website
Address
Addis Ababa