Mele ka Mobile & Computer Solution

Mele ka Mobile & Computer Solution

Share

When you're in need of iPhone repair, smartphone repair, iPad repair, iPod repair, tablet repair, la

11/04/2022

👉USB 3.1
👉Portable Hard drive
👉1TB
👉Excellent anti-shock protection
👉Durable & Reliable
Price 4500.00
0911541281

Photos from Mele ka Mobile & Computer Solution's post 25/02/2022

👉Packed
👉Samsung s21ultra 5G
👉256GB
0911541281

12/10/2021

የፌስቡክ አካውንታችንን ከሀከሮች ጥቃት እንዴት መከላከል እንችላለን?!

1. ጠንካራ ፓስወርድ መፍጠር

የፌስቡክ ፓስወርዳችንን ሌሎች ሰዎች በቀላሉ ሊገምቱት የሚችሉት አይነት መሆን የለበትም!(ለምሳሌ የልደት ቀን፣ ስም(የራስ፣ የቤተሰብ) ወይም ቅፅል ስም፣ ስልክ ቁጥር(የራስ፣ የቤተሰብ፣ የጓደኛ))፣ በዛው ልክም እኛው ብቻ ልናስታውሰው የምንችለው አይነት ፓስወርድ መሆን ይኖርበታል!

ፓስወርዳችን በጣም በረዘመ ቁጥር፣ ሌሎች ሰዎች ፓስወርዳችንን የመገመት ዕድላቸው ይቀንሳል!

ፓስወርድ በምንፈጥርበት ጊዜ በእንግሊዘኛ ሆሄያት(Alphabet), Capital letter, Small Letter Numbers and Special Charactersን ደባልቀን መጠቀምና የፓስወርዱን ርዝመት ቢያንስ ከ10 Charactets በታች አለማድረግ ያስፈልጋል!

ምሳሌ፦ Aj23!Pa #5@

2 የፌስቡክ ፓስወርዳችንን ሌላ Appም ሆነ ለኢሜይል እንዲሁም ለቢሮ ወይም ለትምህርት ቤት የዌብ ፕላትፎርሞች መጠቀም የለብንም!

3. የፌስቡክ ፓስወርዳችንን ቢያን በየ 6 ወር አንድ ጊዜ ከላይ በተጠቀሰው አግባብ በሌላ ፓስወርድ ብንቀይረው ይመከራል።

4. የፌስቡክ ፓስወርዳችንን ለቤተሰብ፣ ለጓደኛ ለማንም ማጋራት አይኖርብንም፣ ለማንም!!!

5. የራሳችን ያልሆነን ኮምፒውተር ወይም ስልክ በመጠቀም ወደ ፌስቡክ አካውንታችን ባንገባ ይመከራል፣ የግድ ከሆነ ግን፣ Remember Password የሚለውን የመተግበሪያው ወይም ብሮውዘሩን መጠይቅ መዝለልና ከተጠቀምን በኋላም logout ማለትን አለመርሳት፣ አንዲሁም በስልካችን በመግባት ፓስወርዱን መቀየር ይኖርብናል።

የፌስቡክ አካውንታችንን ከኢሜይላችንና ከስልክ ቁጥራችን ጋር በማስተሳሰር እንዲሁም የፌስቡካችንን Login Alert በማብራት እኛ የማናውቀው ማንኛውንም አይነት ወደ ፌስቡካችን ለመግባት የሚደረጉ እንቅስቃሴዎችን ፌስቡክ notify አንዲያደርገን በማድረግ እኛ ካልሆንን "This wasn't me" የሚለውን በመንካት በፍጥነት አካውንታችን በሌላ ሰው እጅ ከመግባቱ በፊት ማስመለስ ይኖርብናል።

ሌላውና እጅግ ወሳኙ ነገር የፌስቡክ Two-factor Authentication enable በማድረግ፣ ቀደም ሲል ስንጠቀምበት ከነበረበት ስልክ፣ ኮምፒውተር ወይም ታብሌት ውጭ ወደ ፌስቡክ ለመግባት የምንፈልግ ከሆነ ከፓስወርዳችን በተጨማሪ ጊዜያዊ መግቢያ ኮዱን በSMS አልያም እንደ Google Authenticator ወይም Duo Moble የመሳሰሉ የThird Party Authentication Appsን ከፌስቡክ ጋር በማስተሳሰር በየ30 ሰከንድ የሚቀያየሩ ጊዚያዊ የloginን ኮዶችን በመጠቀም የለምንም ሀክ የመደረግ አደጋ ወደ አካውንታችን መግባት እንችላለን!

ሌላኛው መጠባቂያ፣ ምናልባት አካውንታችንን access ማድረግ የማንችልበት ሁኔታ ሊፈጠር የሚችልበት ሁኔታ ካለ ችግሩን ለመቅረ ቢያንስ ከፌስቡክ ጓደኞቻችን መሀል 3 የምናምናቸውን ሰዎች "Choose trusted contacts in case you lose access to your account" የሚለው የፌስቡክ feature ውስጥ በመግባት ከላይ ጠቀስኳቸውን ሊታመኑ የሚችሉ 3 የፌስቡክ ጓደኞቻችሁን በመምረጥ ምናልባት አካውንቱ ከቁጥጥራችሁ ውጭ ቢሆን ለማስመለስ እንደሚረዳችሁ ለማሳሰብ እወዳለሁ

በዚህ ጉዳይ የምረዳችሁ ማንኛውም ነገር ካለ በውስጥ መስመር አውሩኝ
በኋላ ከማልቀስ አሁን ላይ መጠንቀቅ!

Source - Abdi Boni Viva

Want your business to be the top-listed Shop in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Telephone

Website

Address


Addis Ababa
10001

Opening Hours

Monday 02:30 - 19:30
Tuesday 02:30 - 13:30
Wednesday 02:30 - 13:30
Thursday 02:30 - 13:30
Friday 02:30 - 13:30
Saturday 02:30 - 13:30