ET POL Security Service
Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from ET POL Security Service, Business service, 4kilo, Addis Ababa.
25/11/2022
ድምፃዊ ቴዎድሮስ ካሳሁን ወደ አሜሪካን ሀገር ተጓዘ !..
በበርካታ አድናቂዎቹ ልብ ውስጥ በስራዎቹ የነገሰው የሙዚቃ ሰው ድምፃዊ ቴዎድሮስ ካሳሁን Teddy Afro በአሜሪካን ሀገር የተለያዩ ግዛቶች "ቀና በል " የሙዚቃ ኮንሰርቱን ለማቅረብ ትላንትና ምሽት ወደ አሜሪካን ሀገር መጓዙን ከኢቲ ፖል ሴክዩሪቲ ሰርቪስ ETPOL Security Service ዋና ስራ አስፈፃሚ ኢንስትራክተር ፍሬው ሽታዬ Frew Sh*taye ካገኘነው መረጃ ለማወቅ ችለናል ።
ድምፃዊ ቴዎድሮስ ካሳሁን በአሜሪካን ሀገር በሚኖረው ቆይታ ወደ አስር በሚደርሱ መድረኮች ላይ ስራዎቹን ያቀርባል።
HelloEthiopia On FM Addis 97.1
18/10/2022
Safaricon to sheraton Addis October 15/2022
25/05/2022
FIFA WORLD CUP TROPHY TOUR ET POL SECURITY 2022 ETHIOPIA
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Telephone
Website
Address
4kilo
Addis Ababa