Abebe Gidey

Abebe Gidey

Share

Sheger Sport ሸገር ስፖርት By Abebe Gidey
#abebegidey #shegersport #አበበግደይ

Sheger Sport ሸገር ስፖርት abebe gidey አበበ ግደይ ዣቪ እኔም እለቃለው እያለ ነው ከእለቃለው ውሳኔዎች ጀርባ አርቲታስ ወደ ባርሳ ያመራ ይሆን 29/01/2024

https://youtu.be/9jdpjIqGANQ

Sheger Sport ሸገር ስፖርት abebe gidey አበበ ግደይ ዣቪ እኔም እለቃለው እያለ ነው ከእለቃለው ውሳኔዎች ጀርባ አርቲታስ ወደ ባርሳ ያመራ ይሆን #አበበግደይ #ሸገርስፖርት በባርሴሎና ያልተሳካለት ዣቪ በውድድር ዓመቱ መጨረሻ ክለቡን እንደሚለቅ ገልጿል።የዣቪ የባርሴሎና ጊዜያት እንዴት ይገለፃሉ? አርቲታስ ወደ ባ...

Sheger Sport ሸገር ስፖርት | abebe gidey አበበ ግደይ ዩናይትድ በአዲስ የስኬት ጎዳና የማንችስተር ዩናይትድ መፈንቅለ መንግስት Manchester 22/01/2024

https://youtu.be/VOYy9bujN8o

Sheger Sport ሸገር ስፖርት | abebe gidey አበበ ግደይ ዩናይትድ በአዲስ የስኬት ጎዳና የማንችስተር ዩናይትድ መፈንቅለ መንግስት Manchester #አበበግደይ #ሸገርስፖርት ዩናይትድ በአዲስ የስኬት ጎዳና የማንችስተር ዩናይትድ መፈንቅለ መንግስት manchester united omar berradaSheger Sport ሸገር ስፖርት | abebe gidey አበበ...

26/12/2023

👉ጁሊያን አልቫሬዝ ወደ ሪያል ማድሪድ ሊዘዋወር እንደሚችል የሚገልፁ መረጃዎች መውጣታቸውን ተከትሎ በማንችስተር ሲቲ "በጣም ደስተኛ ነኝ" በማለት ወደ ሌላ ክለብ የመሄድ ፍላጎት እንደሌለው ፍንጭ ሰጥቷል።

👉ቶተንሃሞች የሊቨርፑሉን ተከላካይ ጆ ጎሜዝን ለማስፈረም ፍላጎታቸውን አሳይተዋል። ነገርግን በኮስታስ ታሚካስ ላይ የደረሰው ጉዳት የስምምነት እድላቸውን እንዳያሳጣው ተሰግቷል።በሌላ በኩል

👉ቶተንሃሞች የፊት መስመራቸውን በይበልጥ ለማጠናከር ፊታቸውን ወደ በርንማውዙ ዶሚኒክ ሶላንኬ አዙረዋል። የብራይተኑ ኢቫን ፈርጉሰንን ለማዘዋወር የነበርራቸው ፍላጎት የማይቻል መሆኑን መረዳታቸው ወደ ሶላንኬ ለመመልከት እንደገፍፍቸው ተገልጿል ።

👉አዲሱ የኖቲንግሃም ፎረስት አሰልጣኝ ኑኖ ኢስፔሪቶ ሳንቶስ የፎረስት ተጫዋችቾች ራሳቸውን ማሳደግ እንዳለባቸው ግልፅ መመሪያ ሰጥተዋል።በተለይ ግብ ጠባቂዎቹ ማት ተርነር እና ኦዲሴስ ቭላኮዲሞስ ራሳቸውን በማሳደግ ረገድ ጠንክረው እንዲሰሩ ጠይቀዋል።

ይህን የሸገር ስፖርት ገፅ ይቀላቀሉ ለሌሎችም ያጋሩ !!!



Abebe Gidey

23/12/2023

" የቡድኑ እንቅስቃሴ ጥሩ ነበር " ቴንሀግ

የማንችስተር ዩናይትድ ዋና አሰልጣኝ ኤሪክ ቴንሀግ ቡድኑ በዌስትሀም ዩናይትድ በተሸነፈበት ጨዋታ ጥሩ መንቀሳቀሱን ገልፀዋል።

በጨዋታው ጥሩ ነገር አድርገናል ሲሉ የተደመጡት አሰልጣኝ ኤሪክ ቴንሀግ " ቡድኑ አሁን እያሳየ የሚገኘው እንቅሰቃሴ ጥሩ ነው ብዬ አስባለሁ።"ሲሉ ተናግረዋል።

ጨዋታውን ቡድናቸው ሙሉ ለሙሉ መቆጣጠሩን ያስረዱት ኤሪክ ቴንሀግ እስከ 71ኛው ደቂቃ ምንም አልሰጠናቸውም ጥሩ ነበርን ነገርግን ግብ አላስቆጠርንም ብለዋል።

Abebe Gidey

23/12/2023

SPIDER
ምን አይነት እድለኛ ተጫዋች ነዉ ገና 23 ነዉ እድሜው mun city ከ ገባ ሁለተኛ ዓመቱ ግን ደሞ ይህ ቀረው የሚባል ዋንጫ የለም ሁሉኑም በለጋ እድሜው ያሳካ ተጫዋች
Spider በ ጠቅላላ 14 ዋንጫወችን አስክቷል ምን አልባት ከ city ጋር ለ 10 አመታት ሚቆይ ከሆነ በ lionel messi ተይዞ ያለውን ብዙ ዋንጫ የማሸነፍ record ምናልባት የ ግሉ ያደርገዋል ትናትም በ lionel messi ተይዞ የነበረውን በ club world cup ፈጣኗን goal record የ ግሉ አድርጉልየ julian ዋንጫወች እነዚን ይመስላሉ
✅ Liga Profesional 🇦🇷
✅ Copa Argentina 🇦🇷
✅ Supercopa Argentina 🇦🇷
✅ Trofeo de Campeones 🇦🇷
✅ Copa Libertadores 🏆
✅ Recopa Sudamericana 🏆
✅ Copa América 🌎
✅ Finalissima 🌎
✅ World Cup 🌎
✅ Premier League 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿
✅ FA Cup 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿
✅ Champions League 🏆
✅ UEFA Super Cup 🏆
✅ FIFA Club World Cup
💎🇦🇷❤

Want your business to be the top-listed Gym/sports Facility in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Address


Addis Ababa