Digital Equb
Digital Equb is a financial technology company that aims to provide timely, reliable, and safe equb
25/05/2026
ዛሬ ሰኞ ግንቦት 17 ቀን 2018 በዲጂታል ዕቁብ ሞባይል መተግበሪያችን ላይ የሚጀመሩ አማራጭ የዕቁብ አይነቶችን ካሉበት ቦታ ሆነው በመቀላቀል ስራዎን አንድ ደረጃ ያሳድጉ!
•የሹፌሮች ዕቁብ ዕለታዊ ከብር 300 - 1,000 የሚጥሉበት ፣
•የነጋዴዎች ዕቁብ ዕለታዊ ከብር 500 - 15,000 የሚጥሉበት ፣
•የሠራተኞች ዕቁብ ወርሃዊ ከብር 2,000 - 30,000 የሚጥሉበት ፣
•የዓይነት ዕቁብ ዕለታዊ ብር 410 የሚጥሉበት የምግብ ማብሰያ ኦቭን
ዛሬውኑ የዲጂታል ዕቁብ መተግበሪያን በማውረድ ዕቁቦን ይጀምሩ!
መተግበሪያውን ለማውረድ http://onelink.to/pm8mtg ይጫኑ! ለበለጠ መረጃ 6091 ላይ ይደውሉ።
በቴሌ ብር ሱፐር አፕ፣በሲቢኢ ብር ፕላስ፣ በዳሽን ሱፐራአፕ እና ኤምፔሳ ላይም እንገኛለን።
#እቁብ
21/05/2026
የእቁብ ክፍያ አለብዎት?
==================
ባህላዊ የአብሮነት እሴታችንን ከዘመናዊ ቴክኖሎጂ ጋር በማገናኘት፤ ቀላል፣ ፈጣን እና ደህንነቱ የተጠበቀ የክፍያ አገልግሎት የሚሰጠውን አዋሽብር ፕሮ ለእቁብ እና ለተለያዩ ማህበራት ምቹ አገልግሎት አቅርቦልዎታል። አገልግሎቱን ለመጠቀም የአዋሽ ብር ፕሮ መተግበሪያን ከ https://onelink.to/j7fnbz አውርደው በመመዝገብና በአቅራቢያዎ በሚገኝ ቅርንጫፎቻችን ቀርበው በመመዝገብ ያስጀምሩ!
kaffalti iqquubaa qabduu? ==================
Duudhaawwan wal-gargaarsaa aadaa keenya teeknooloojii ammayyaa waliin walitti fiduun, tajaajila kaffaltii salphaa, saffisaa fi nageenya qabu kan AwashBirr Pro jedhu iqquubaa fi waldaalee garaagaraa furuuf tajaajila mijataa dhiyeessineerra. Tajaajila kana fayyadamuuf appilikeeshinii AwashBirr Pro https://onelink.to/j7fnbz irraa buufadhaa, galmaa’aa, akkasumas damee baankii keenya isiniti dhihoo jiru deemuun galmaa’uun jalqabsisaa.
20/05/2026
ብዙዎችን ተጠቃሚ እያደረገ ያለውን የዲጂታል ዕቁብን የዕለት ዕቁብ በመቀላቀል የቀን ገቢዎን ለስራዎ ዕድገት ያውሉ!
•የነጋዴዎች ዕቁብ
ዕለታዊ ከብር 500 - 15,000 የሚጥሉበት ፣ የአገልግሎት ክፍያን ጨምሮ ከብር 52,500-1,575,000 ለ 7 ሰው ሳምንታዊ ደራሽ
•የሹፌሮች ዕቁብ
ዕለታዊ ከብር 300 - 1,000 የሚጥሉበት፣ የአገልግሎት ክፍያን ጨምሮ ከብር 31,500-105,000 ለ 7 ሰው ሳምንታዊ ደራሽ
ዛሬውኑ የዲጂታል ዕቁብ መተግበሪያን በማውረድ ዕቁቦን ይጀምሩ!
ለበለጠ መረጃ 6091 ላይ ይደውሉ።
በቴሌ ብር ሱፐር አፕ፣በሲቢኢ ብር ፕላስ፣ በዳሽን ሱፐራአፕ እና ኤምፔሳ ላይም እንገኛለን።
#እቁብ
ዕቁብን ዘማናዊ እና ታማኝ አድርጎ ያቀረበውን የዲጂታል ዕቁብን ካሉበት ሆነው በመቀላቀል የስራዎን ማስኬጃ በብልሃት ያሟሉ፡፡
ለኤሌክትሪክ እና ሶላር እቃ አቅራቢ ጥቃቅንንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዞች ልዩ ዕቁብ አለን፡፡
•የነጋዴዎች ዕቁብ
ዕለታዊ ከብር 500 - 15,000 የሚጥሉበት ፣ የአገልግሎት ክፍያን ጨምሮ ከብር 52,500-1,575,000 ለ 7 ሰው ሳምንታዊ ደራሽ
•የሹፌሮች ዕቁብ
ዕለታዊ ከብር 300 - 1,000 የሚጥሉበት፣ የአገልግሎት ክፍያን ጨምሮ ከብር 31,500-105,000 ለ 7 ሰው ሳምንታዊ ደራሽ
•የሠራተኞች ዕቁብ
ወርሃዊ ከብር 2,000 - 30,000 የሚጥሉበት ፣የአገልግሎት ክፍያን ጨምሮ ከብር 10,000-150,000 ለ 1 ሰው ወርሃዊ ደራሽ
•የዓይነት ዕቁብ
ዕለታዊ ብር 410 የሚጥሉበት የምግብ ማብሰያ ኦቭን ለ 7 ሰው ሳምንታዊ ደራሽ
ዛሬውኑ የዲጂታል ዕቁብ መተግበሪያን በማውረድ ዕቁቦን ይጀምሩ!
መተግበሪያውን ለማውረድ http://onelink.to/pm8mtg ይጫኑ! ለበለጠ መረጃ 6091 ላይ ይደውሉ።
በቴሌ ብር ሱፐር አፕ፣በሲቢኢ ብር ፕላስ፣ በዳሽን ሱፐራአፕ እና ኤምፔሳ ላይም እንገኛለን።
#እቁብ
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Contact the business
Telephone
Address
Kazanchis, Bloom Tower 4th Floor
Addis Ababa