Ethio car Agent

Ethio car Agent

Share

ወደ ethio car agent ከመጡ እሚፈልጉትን መኪና ይገዛሉ እንዲሁም መ?

16/10/2024

እንደምን ከረማችሁ ቤተሰቦች ከረዥም ጊዜ በዃላ ተመልሰናል

20/12/2021

ሰላም የethio car agent ቤተሰቦች በተለምዶ እኛ ሀገር ላይ መኪናችንን ቼክ ሳናደርግ ካሳደርንበት ቦታ አስነስተን እንሄዳላን ይሄ ልምድ ግን ጥሩ አደለም በሰው ሂዎትም በንብረታችንም ጉዳት ሲያደርስ እያስተዋል ነው በመሆኑም በማንኛዎም ሰዓት ጉዞ ከመጀመራችን በፊት የሚከተሉትን 5 ነገሮች መመርመርና ማየት አስፈላጊ ነው

1.ባትሪውን ይፈትሹ። የመኪናችን ቁልፍ አጥፍተን ስለምንሄድ ባትሪው ቻርጅ መሆን አይችልም በተለይ ባትሪው ረዥም ጊዜ ያገለገለ ከሆነ ማታ ሰርቶልን ጥዋት ላይሰራልን ይችላል በተቻለ መጠን የባትሪ ውሀ በየጊዜው ማየት ሲልድ ከሆነ ደግሞ የአገልግሎት ጊዜውን ሲጨርስ ከመቆሙ በፊት መቀየር ሌላው ባትሪ ሳይሞትም መኪናችን አልነሳ ሊል ይችላል እንዲህ አይነት ነገር ሲገጥመን የባትሪውን ተርሚልናል ቸክ ማድረግ lose connection እንዳይኖር በደንብ ማጥበቅና ዲናሞ መስራቱን ቸክ ማድረግ (ብዙ እሽከርካሪዎች ዲናሞ ሲበላሽ ስለማናቅ ባትሪ የሞተ መስሎን ለሁለተኛ ወጭ እንዳረጋለን እንዲህ አይነት ሁኔታ ሲያጋጥመን ለቴክኒሻን ማሳየት ይጠበቅብናል)
2.መንገድ ኪጀመራችን በፊት የጎማ ግፊትን ያረጋግጡ
3.የነዳጅ ማጠራቀሚያ ታንከራችንን በደንብም ማየት ፍሳሽ መኖሩን መፈተሽ 4.የሞተር ዘይት፣ የራዲያተር ውሀ ማየት
5.ካስነሳን በዃላ የእጅና የእጎር የፍሬን መስራታቸውን ማረጋገጥ
6.መኪናችንን ንፅህናውን መጠበቅ ማሳጠብ ይኖርብናል

17/12/2021

ሰላም ውድ የethio car agent ቤተሰቦች በቅርቡ የመኪና ሻጭና ገዥዎችን ለማገናኘት ዝግጅታችን እየጨረስን ነው ውድ ቤተሰቦች ቴክኖሎጅ እየረቀቀ በመሄዱ የአለም የገቢያ ስርዓት oline ከሆነ ቆየ የoline የገቢያ ስርዓት በጣም ቀልጣፋ እና ጊዜ ቆጣቢ ነው
የትም መንገላታት እና መዞር ሳያስፈልግዎ እሚፈልጉትን ነገር ያሉበት ሁነው በእጅ ስልክዎ መግዛት መሸጥና መለውጥ ይችላሉ እኛ ሀገር ላይ oline ገበያ አሁን ላይ እየተለመደ መቷል ቤታችን ሁነን የፈለግነውን ነገር መሸመት እንችላለን ይሄም ብዙ ነገር ይቆጥብልናል ገንዘባችን ጊዜያችን እንዲሁም ድካማችን ይቀንስልናል እርስዎስ መኪና መግዛት ፈልገዋል ? ምን አይነት መኪና ልግዛ ብለው በሀሳብ ተቸግረዋል?

ደላላ ዋጋውን ከፍ አድርጎብዎት ያሰቡትን መኪና ሳይገዙ ቀርተዋል
አያስቡ ሁሉም ነገር እኛ ጋር ቀላል ነው እርስዎ ብቻ ለመግዛት ካሰቡ ኑ እኛ እናገናኝዎታለን የእጅ ስልክዎን ተጠቅመው የእኛ ፔጅ አባል ይሁኑ

አንተስ መኪናህን መሸጥ ትፈልጋለህ ?
የት እና ለማን መሸጥ እንዳለብህ ግራ ተጋብተሀል አታስብ ሙሉ የመኪና መረጃህን ወደ ethio car agent page ከላክልን እኛ ገዥዎች ጋር እናገናኝሀለን
ወድ ቤተሰቦች ስራችን በቅርቡ እምንጀምር መሆናችን እያሳወቅን እስከዛው በethio car agent የpage እሚለቀቁ መረጃዎችን ለጓደኛዎ እና ለቤተሰብዎ ሼር በማድረግ ሳምንታዊ internet ጥቅል አገልግሎት ተሸላሚ ይሁኑ::

ethio car agent

Want your business to be the top-listed Autos & Automotive Service in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Address


Addis Ababa