Pink house

Pink house

Share

Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Pink house, Health/Beauty, Addis Ababa.

05/11/2024

ማር እና ቡና ለቆዳ በርካታ ጥቅሞችን ይሰጣል። የማር ፀረ-ባክቴሪያ እና እርጥበት ባህሪው ቆዳን ለማለስለስ እና ለማጥባት ይረዳል, በቡና ውስጥ ያለው ካፌይን ግን የደም ዝውውርን ያሻሽላል, እብጠትን ይቀንሳል እና የቆዳ ቀዳዳዎችን ያጠነክራል. የቡናው ቦታን የመቧጨር እርምጃ የሞቱ የቆዳ ሴሎችን ያስወግዳል እና ለስላሳ ቆዳን ያሳያል። በተጨማሪም የማር እና የቡና ውህደት የሴሉቴይትን ገጽታ ለመቀነስ፣ የቆዳ የመለጠጥ ችሎታን ለማሻሻል እና ቆዳን ለስላሳ፣ ለስላሳ እና ለማደስ ይረዳል። በአጠቃላይ የማር እና የቡና መፋቅ ቆዳን ለመመገብ እና ለማነቃቃት ተፈጥሯዊ እና ውጤታማ መንገድ ነው

ይሞክሩት የእርስዎ አስተያየት be comment ያሳውቁን

28/05/2023

ሰላም ሰላም ውድ የ ቤተሰቦች ስላማችሁ ይብዛልኝ ሰሞኑን በአዲስ ይዛት እንመለሳለን በቅርቡ ርዕሱን አስተዋውቃችሁላ ው
እስከዛው ሠላም ቆዩልኝ

እንደተለመው '
Like shar🙏🙏🙏
ማድረግ እንዳይረሳ እወዳችሁለው🥰😘
💃

31/05/2022

ሰላም ሰላም የ ቤተሰቦች ሰሞኑን ትንሽ ተጠፍፍን ታላቅ ይቅርታን እጠይቃለሁ🙏🙏🙏🙏 በድጋሚ ተመልሠናል😍😍

ብዙ ግዜ የውስጣችን ስሜት በፊታችን ገፅታና በለባበሳችን ይገለፃል። ነገር ግን አብዛኞቻችን ይሄን አናስተውልም አለባበሳችንና ውበት አጠባበቃችን እንደነገሩ ነው። አሁን ላይ ደግሞ ዘመኑ የፍሽንና የውበት ነው።
አሁን ላይ አለባበሽ በራስ መተማመንሽን ከዛም አልፎ ለራስሽ ያለሽን ክብር አጉልቶ ማሳያ ነው። በርግጥ የፍሽን ዘርፈ ብዙ ትርጉሜዎች ቢኖሩትም አብዛኛውን ግዜ ባለባበስና በኑሮ ዘይቤ ይገለፃል በምትለብሽው ልብስ በምትጫሚው ጫማ በምትጠቀሚቸው የውበት መጠበቂዎች ሁሉ ያንቺን የኑሮ ዘይቤ(life styl) ያሳያል።
ሴት ስትሆኚ ደግሞ ተፈጥሮ በራሷ ያደለችሽ ውበት ለየት ያደርግሻል ቢሆንም ያነን ተፈጥሮሽን ማውጣትና ማሳየት ይጠበቅብሻል።

💃 #😍💃 like share🙏🙏🙏❤️❤️

15/03/2022

እጅ ነስቻለሁ👋 የ ተከትታታዮች ፍሽን መከተል ምንድን ነው🤔

በፍሽን ታሪክ ውስጥ፣ የተለያዩ የውጭ ተጽእኖዎች እና ምርጫዎች በዓለም ዙሪያ ያሉ ሴቶች በአለባበስ ምርጫቸው ላይ ጎልቶ ይታያል። ወቅታዊ የፋሽን አዝማሚያዎች በዩናይትድ ስቴትስ ውስጥ ሴቶች ብዙውን ጊዜ የቅርብ ጊዜዎቹን የፋሽን አዝማሚያዎች ይከተላሉ, ፀጉራቸውን እንደ ታዋቂ ሰው (ማለትም ሃሌ ቤሪ ወይም ጄኒፈር ኤኒስተን); የዲዛይነር ቦርሳ መምረጥ (ማለትም. የ patchwork Coach ቦርሳ ወይም ብርከን); ወይም ከአዲሱ "ወቅቱ ቀለም ጋር የሚዛመዱ ልብሶችን መምረጥ.
አንዲት ሴት የመረጠችውን ልብስ እንድትለብስ ከማያደርጉት ምክንያቶች መካከል የማህረሰቡ እይታ ባህል እና ወግ ያሉ ግልጽ ነገሮች ሲሆኑ ልብስ ግን ማንነትን ለመግለፅ ሃይለኛ መንገድ ሆኖ ያገለግላል።
የአብዛኞቻችን የፍሽን ስታይልም ባንድም በሌላ መልኩ የዝነኛ ዘናጭ ሰዎች ተፅኖ አለበት። ትክክል ነው ወይ? መልሱን ለናንተ ተውኩ🤷‍♀...
💃
እባካችሁ pageun like share invite በማድረግ እንተባበር🙏🙏🙏

19/01/2022

እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን😍😍😍

Want your business to be the top-listed Beauty Salon in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Telephone

Website

Address


Addis Ababa