Apartments in Addis

Apartments in Addis

Share

They Are Made To Meet Your Standards!!

19/12/2022

በሳርቤት ቫቲካንና በአፍሪካ ህብረት ዋና መሥሪያ ቤት አካባቢ የሚገኙትን አፓርታማዎች ባለ 2 እና ባለ 3 መኝታ በመሸጥ ላይ ይገኛሉ። በ+251945579292ይደውሉልን።

Sarbet Vatican Embassy and Bulgaria Africa union Site our apartments located. Now selling 2 and 3 bedrooms. Call us: +251945 579292

Photos from Apartments in Addis's post 24/08/2022

📌መሀል ከተማ ቡልጋሪያ ለመኖሪያ እንዲሁም ለ ኢንቨስትመንት ምቹ በመሆኑ በተጨማሪም በካሬ የምንሸጥበት ዋጋ ተመጣጣኝ በመሆኑ ፦

➨30% ቅድመ ክፍያ
ቀሪውን 70% በ 12ወራት ቀስ ብለው እየሰሩ ይከፍላሉ።
➨ግንባታቸው 65 % በላይ የተጠናቀቁ አፓርታማ ቤቶች
➨ ባለ 2 እና ባለ 3 መኝታ
151ካሬ ጀምሮ
አፓርታመንቶቻችን ከሚያሟሉት በጥቂቱ
➡️የደህንነት መጠበቂያ
➡️ፋየር አላርም
➡️ሴኪዩሪቲ ካሜራ
፦ ሊፍት የተገጠመለት
፦ ተጠባባቂ ጀነሬተር ያለው
፦ በቂ የውሀ ሪዘርቪየር
የሚገርመው ከዚህም ዋጋ ላይ 60% እና ከዛ በላይ ለሚከፍሉ እንዲሁም በግሩፕ ለሚገዙ እጅን በአፍ የሚያጭን ቅናሽ ያገኛሉ።

# የብር የመግዛት አቅም በጣም በወረደበት በአሁኑ ሰአት ገንዘብን ባንክ ከማስቀመጥ real estate ላይ ኢንቨስት ማድረግ ትክክለኛው አማራጭ ነው። በተጨማሪም የተሻለ ጥቅም ያስገኛል።
ጥቂት ቤቶች ብቻ ይቀሩናል ፈጥነው የዘወትር ህልሞን ከእኛ ጋር እውን ያድርጉ ።

ማስረከቢያ ጊዜ :- 12 ወራት

* ስለ አከፋፈል መሉ መረጃ ለመውሰድ በ

📞 0945579292

Want your business to be the top-listed Realtor/realty Service in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Telephone

Website

Address


Addis Ababa
BRAS