BBMI Makeup Institute
👩🏽🎓 Ethiopia’s first and finest makeup institute #BBMIET 💄 Makeup, eyelash, & nail training.
30/06/2026
የኬራቲን እና የፕሮቲን ትሪትመንት ስልጠናችን ተጀምሯል!
ቢቢኤም አይ (BBMI) ለፀጉር አያያዝ ወሳኝ የሆኑትን የኬራቲን እና የፕሮቲን ትሪትመንት ስልጠና በቡቁ ባለሙያዎች እና ከተሟላ የመማሪያ ቁሳቁስ ጋር በጥንቃቄ በሞላበት መልኩ የምትማሩበትን ስልጠና ይዞላችሁ ቀርቧል። በዚህ ስልጠና የፀጉር ምርመራን፣ የተለያዩ የትሪትመንት አይነቶችን አቀራረብ፣ እንዲሁም የኬሚካል አያያዝን ከንድፈ-ሀሳብ እስከ ተግባራዊ ልምምድ ድረስ በባለሙያነት ይማራሉ። ሙያዎን ወደ ላቀ ደረጃ ለማድረስ እና በዘርፉ ስኬታማ ለመሆን ይህንን ልዩ እድል በመጠቀም አሁኑኑ ከቢቢኤም አይ ጋር ይጀምሩ!
📍 አድራሻችን፦ በአዲስ አበባ፦ በ22፣ በሰሚት፣ በለቡ እንዲሁም በድሬዳዋ ያገኙናል።
☎️ ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥራችን፦ 0913218888 ይደውሉልን።
(BBMI) ይለያል
29/06/2026
ተጽኖ ፈጣሪ ሜካፕ አርቲስት እንናድርጎ!
በዚህ ሰዐት በሚወዱት ሙያ ዘርፍ ተጽኖ ፈጣሪ እና የተዋጣለት ባለሙያ ለመሆን ልዩ ዝግጅት አድርገን እየጠበቅናቹ ነው ቢቢኤም አይ ላለፉት አመታት የተለያዩ በርካታ ተማሪዎችን አስተምሮ ብቁ ባለሙያ አድርጓል እንዲሁም አሁን ላይ ለእናንተ የሜካፕ እና ተጨማሪ የተለያዩ የውብት ስልጠናዎችን በተናጣለለው ኢንስቲትዩታችን በተግባር እና በቲዮሪ በተደገፈ መልኩ አስተምሮ የኢንተርናሽናል ሰርተፍኬት ባለቤት እናድርጎ እንዲሁም ደግሞ ልጆችዎን የሚያስቀምጡበት ደይኬር ጭምር ስላለን ስጋት እንዳይገባዎት ክረምቱን ከእኛ ጋር ስኬታማ እና ተጽኖ ፈጣሪ የተዋጣለት ሜካፕ አርቲስት እናድርጎ
📍 አድራሻችን፦ በአዲስ አበባ፦ በ22፣ በሰሚት፣ በለቡ እንዲሁም በድሬዳዋ ያገኙናል።
☎️ ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥራችን፦ 0913218888 ይደውሉልን።
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Contact the business
Telephone
Website
Address
22 Roundabout Next To Golagul Tower Noah City Point Building 5th Floor
Addis Ababa
Opening Hours
| Monday | 08:00 - 19:00 |
| Tuesday | 08:00 - 19:00 |
| Wednesday | 08:00 - 19:00 |
| Thursday | 08:00 - 19:00 |
| Friday | 08:00 - 19:00 |
| Saturday | 08:00 - 19:00 |