New Day

New Day

Share

"ፅድቅ እና ኩነኔ ቢኖርም ባዪኖርም ከክፋት ደግነት ሳይሻል አይቀርም �

01/11/2024
16/07/2024

ስርቆት አሰባስቧቸዉ ክፍፍል የለያያቸዉ ሌቦች

የአማራ #ህዝብ ተጨቁኗል ተበድሏል በሚል ዉሃ በማያነሳ ምክያት የአማራን ህዝብ ለመዝረፍ እና በስሙ ለመነገድ የተነሳዉ አሸባሪዉ ፋኖ፤ ዝርፊያዉን አጣጡፎት ቀጥሏል።

የአሸባሪዉ ቡድን #አመራሮች በዚህ ሰዓት ከፍተኛ የስልጣን እና የገንዘብ ክፍፍል ሽኩቻ ዉስጥ የገቡ ሲሆን በክልሉ ከምስኪኑ ህዝብ #የዘረፉትን እና ከዲያፖራዉ በአማራ ህዝብ ስም የተሰበሰበዉን ገንዘብ ለመቀራመት እርስ በእርስ #አፈሙዝ ተደቃቅነዋል።

ከዚህም ባለፈ የመንግስትን ዱቀሳ መቋቋም ያቃተዉ አሸባሪዉ ቡድን በክልሉ ዉስጥ ያለዉ #እንቅስቃሴ እየተገደበ መቷል። ለዚህም ማሳያ #በአሸባሪዉ ቡድን እኩይ ተግባር ምክንያት በክልሉ ተቋርጦ የነበረዉ የኢንተርኔት አገልግሎት መመለሱ ነዉ። የሸባሪው ቡድን መገለጫዎች እገታ፣የስልጣን ጥማት፣ሌብነት፣ጎጠኝነት፣ጥላቻ እና የመሳሰሉት ናቸው።

26/06/2024

Galma guddaaf xiiqeffannee hojjenna!

Want your business to be the top-listed Media Company in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Telephone

Website

Address


Addis Ababa