Elevate consultancy and training
works on; Property Management, HR outsourcing, Business Research, Training & Management Support
**ጤና ይስጥልን!*
*ሕገመንግሥታዊ ተቃርኖዎች፤* የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ መንግሥት የማሻሻያ ሐሳቦችና ምክንያታቸው
በሚል ርዕስ በ🔹አቶ ፍሬሕይወት ሳሙኤል🔹 የተፃፈ በዓይነቱና በአቀራረቡ ለየት ያለና ስለኢትዮጵያ ሕገመንግሥት የማሻሸያ ሀሳቦች የሚዘረዝር መጽሓፍ
የካቲት 10/2018 ዓ.ም. ከቀኑ 8፡30 በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ቢዝነስና ኢኮኖሚክስ ግቢ እሸቱ ጮሌ አዳራሽ ታዋቂ ግለሰቦች፤ ምሁራንና የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች በተገኙበት ይመረቃል።
አንቀፅ 39፤ ሰንደቅ ዓላማ፤ የአዲስ አበባ ሕዝብ መብት፤ የመሬት ባለቤትነት፤ የክልሎች አወቃቀር፤ ከፕሬዚዳንታዊና ከፓርላሜንታዊ የቱ ይሻላል?. . .ወዘተ በመፅሐፉ ውስጥ በዝርዝር ተዳሰዋል።
ስለሆነም መጥተው እንዲሳተፉ በክብር ተጋብዘዋል።
አክባሪዎ
ፍሬሕይወት ሳሙኤል
ለበለጠ መረጃ 0911090701 ይደውሉ።
28/11/2024
Dear all,
Kindly make a 5 star rating & leave few nice words about our service (either property management, or HR outsourcing, or Training, or Business Research, ...) on google. Here is our review link
https://g.page/r/CdxorNkZxmpVEAE/review
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Contact the business
Telephone
Website
Address
Cameroon Street Bole, Beza Bldg. 7th Fl. #706
Addis Ababa
27787
Opening Hours
| Monday | 07:00 - 20:00 |
| Tuesday | 07:00 - 20:00 |
| Wednesday | 07:00 - 20:00 |
| Thursday | 07:00 - 20:00 |
| Friday | 07:00 - 20:00 |
| Saturday | 07:00 - 20:00 |
| Sunday | 14:00 - 20:00 |