DFA Engineering Aluminum work

DFA Engineering Aluminum work

Share

DFA Engineering Aluminum Works in Addis Ababa, Ethiopia | High-Quality Aluminum and Glass Structure Installation Services

24/08/2025

ለወንድማችን በጋራ እንቁም!

የወንድማችንን የህክምና ወጪ ለመሸፈን ያደረጋችሁት አስተዋፅኦ እጅግ አስደናቂ ነው። ገና በአምስት ቀናት ውስጥ ብቻ ወደ 10,000 ዶላር ለመድረስ የ300 ዶላር ብቻ የቀረው መዋጮ ማሰባሰብ መቻላችን፣ የጋራ ትብብራችን ምን ያህል ጠንካራ እንደሆነ ያሳያል።

የመጨረሻው ግባችን የ25,000 ዶላር ሲሆን፣ ይህም የህክምና ሂደቱን ለመጀመር የሚያስፈልገው ወጪ ነው።

አሁን በምንሄድበት ፍጥነት፣ ይህን ግብ በቅርብ ጊዜ ውስጥ እንደምንደርስበት እርግጠኞች ነን።

ስለዚህ፣ ለመርዳት አቅም ያላችሁ በጎ ፈንድ ሚ ሊንክ ላይ አስተዋፅኦ በማድረግ እንድትተባበሩን በትህትና እንጠይቃለን።

በገንዘብ ለመርዳት የማትችሉ ወንድሞቻችን ደግሞ፣ ይህን መልዕክት ለብዙ ሰዎች እንዲደርስ ሼር በማድረግ ትልቅ ድጋፍ ማድረግ ትችላላችሁ።

የእያንዳንዳችን ተሳትፎ ለወንድማችን ህይወት ትልቅ ለውጥ ያመጣል።

ሊንኩን ለመድረስ የመጀመሪያውን ኮሜንት ይመልከቱ።

🙏🙏🙏

🌴🌴🌴

29/07/2025

DFA Engineering Alumunium works
Tulu Dimtu Area
Commercial building
Best price, Best Quality

Want your business to be the top-listed Engineering Company in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Telephone

Address


VRF7+2HF
Addis Ababa
1000