Emnet Properties

Emnet Properties

Share

Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Emnet Properties, Real Estate, Meskel Square, Addis Ababa.

Photos from Emnet Properties's post 23/05/2025

ጌት አስ ሪል እስቴት
📲0922580154

📍 በሰሚት 72 ሳይታችን
👉የሚያምርና ሁሉን ያሟላ የመኖርያ ግቢ ውስጥ በማይታመን ዋጋ የቤት ባለቤት ይሁኑ

☑️ባለ 1 መኝታ 61 እና 65 ካሬ
☑️ባለ 2 መኝታ 109, 115, 116 እና 121 ካሬ
☑️ባለ 3 መኝታ 144 እና 164 ካሬ

👉 በግንባታ ላይ ያሉ ቅድመ ክፍያ 10% ከ 694,000 ብር ጀምሮ

📍ካዛንቺስ ሳይት

☑️ ባለ 2 መኝታ
132 እና 149 ካሬ
☑️ ባለ 3 መኝታ
159 ካሬ
ተጨማሪ ክፍል ያለው
* 10% ቅድሚያ ክፍያ
በ 2 አመት ከ 6 ወር የሚረከቡት
📲 0922580154

03/12/2024

☑️ሁለተኛ ዙር የንግድ ሱቅ ሽያጭ
📍ፒያሳ ከአድዋ ዜሮ ዜሮ ፊት ለፊት
☑️እንዲሁም አፓርትመንት ቤቶች
📍 ፒያሳ ሊሴ ገ/ማርያም ት/ቤት ጀርባ
*46 ካሬ ስቱዲዮ
*ባለ 2 መኝታ 93 ካሬ
*ባለ 3 መኝታ 130 ካሬ
በ 10% ቅድሚያ ክፍያ
📲 0922580154
☑️ ሱቆች
2B+G+5
4ተኛ እና 5ተኛ ፎቅ : 3,900,000 ብር
ቅድመ ክፍያ : 900,000 ብር

3ተኛ ፎቅ : 4,200,000 ብር
ቅድመ ክፍያ : 1,200,000 ብር

2ተኛ ፎቅ : 4,800,000 ብር
ቅድመ ክፍያ : 1,500,000 ብር

1ደኛ ፎቅ : 5,500,000 ብር
ቅድመ ክፍያ : 2,000,000 ብር

ምድር ቤት በውጭ በኩል : 10,000,000 ብር
ቅድመ ክፍያ : 4,000,000 ብር

ምድር ቤት በውስጥ በኩል : 7,000,000 ብር
ቅድመ ክፍያ : 2,800,000 ብር

📲0922580154

Photos from Emnet Properties's post 27/11/2024

📍ፒያሳ ሰባራ ባቡር
🔺እየኖሩ ቀስ ብለው የሚከፍሉት🔺
📲0922580154
☑️ 100 % ለሚከፍል በካሬ 60,000 ብር
☑️ ከ 60% በላይ ለሚከፍል በካሬ 70,000 ብር
☑️ ቅድሚያ ክፍያ 30% ለሚከፍል በካሬ 85,000 ብር
50/50 የባንክ ብድር ካለ ወለድ ያለው
🔺ክፍያው በኢትዮጵያ ብር ነው🔺

ባለ 2 መኝታ
☑️117,126 እና 132 ካሬ

ማስረከቢያ ጊዜ 7ወር
📲0922580154

30/07/2024

አፓርታማ ሸያጭ
📍ፒያሳ ሰባራ ባቡር
📲0922580154
* ቅድመ ክፍያ 30%
🔺ክፍያው በኢትዮጵያ ብር ነው🔺
ባለ 2 መኝታ
☑️117,126 እና 132 ካሬ
# በካሬ 90,000 ብር
👉 ከ50% ጀምሮ ለሚከፍል ደንበኛችን ማራኪ ቅናሽ አዘጋጅተናል
👉 ማስረከቢያ ጊዜ 9 ወር
📲0922580154

Photos from Emnet Properties's post 27/07/2024

📍አያት ፈረስ ቤት
🔺በርካታ ልምዶችን ባካበተው አንጋፋ ሪል እስቴት በተመጣጣኝ ዋጋ በጥራት የሚገነባ🔺
📲 0922580154
ከፊል ግንባታ - 78,000 ብር በካሬ

* ባለ ሁለት መኝታ + የሰራተኛ ክፍል
☑️ 81 ካሬ
ሙሉ ዋጋ - 6,318,000 ብር
10% ቅድሚያ ክፍያ - 631,800 ብር

* ባለ ሶስት መኝታ + የሰራተኛ ክፍል
☑️ ከ 115 ካሬ -125 ካሬ
10% ቅድሚያ ክፍያ ከ 897,000 ብር ጀምሮ

🎯የማስረከቢያ ጊዜ - 2 ዓመት ከ 6 ወር

አከፋፈል ሁኔታ በግንባታ ሂደት በ 10 ዙር

👇ሳይት ለመጎብኘት እና ቢሮ ለመምጣት

📲 0922580154

19/07/2024

📍4ኪሎ ከ ቤተ መንግስት ጀርባ (ጥይት ቤት)
ከ ኦቪድ ሪል እስቴት
📲 0922580154
የዋጋ ዝርዝር
*ከፊል ግንባታ - 70,361.00 ብር በካሬ
*ሙሉ ግንባታ - 87,952.20 ብር በካሬ
*ሙሉ ግንባታ (Smart Furniture From Ovid )- 96,718.20 ብር በካሬ

🔺ከዚህ በታች ያስቀመጥነው ዋጋ በ(ሙሉ ግንባታ - 87,952.20 ብር በካሬ) አማራጭ ነው

☑️ባለ አንድ መኝታ 43.4ካሬ
ሙሉ ዋጋ - 3,800,000 ብር
8% ቅድሚያ ክፍያ - 306,000 ብር

☑️ባለ ሁለት መኝታ 70.4 ካሬ
ሙሉ ዋጋ - 6,192,000 ብር
8% ቅድሚያ ክፍያ - 496,000 ብር

☑️ባለ ሶስት መኝታ 93.42 ካሬ
ሙሉ ዋጋ - 8,200,000 ብር
8% ቅድሚያ ክፍያ - 658,000 ብር

🎯የማስረከቢያ ጊዜ - 6 ወር

የቀሪው አከፋፈል ሁኔታ በግንባታ ሂደት👇

2ተኛ ዙር ክፍያ 16% - Ground Floor
3ተኛ ዙር ክፍያ 16% - 2ተኛ ወለል ሲደርስ
4ተኛ ዙር ክፍያ 16% - 5ተኛ ወለል ሲደርስ
5ተኛ ዙር ክፍያ 16% - 7ተኛ ወለል ሲደርስ
6ተኛ ዙር ክፍያ 16% - 10ረኛ ወለል ሲደርስ
7ተኛ ዙር ክፍያ 8% - ሙሉ ግንባታ ሲያልቅ
8ተኛ ዙር ክፍያ 4% - ቤቱን ሲረከቡ

👇ሳይት ለመጎብኘት እና ቢሮ ለመምጣት

📲 0922580154

መሃል ከተማ ላይ ቤት የመግዛት ህልሞ እውን ይሆናል !

06/02/2024

☑️በአዋሬ አካባቢ በካሬ 82,800 ብር በ 10% ቅድመ ክፍያ ብቻ የቤት ባለቤት ይሁኑ ☑️

#0922580154

💥 ለኑሮ 🍁ለኢንቨስትመንት እጅግ ተመራጭ በሆኑ አካባቢዎች

📍 አዋሬ, ጋርመንት እና አያት
📆 ለጥቂት ቀናት የሚቆይ ሽያጭ

👉 100% ለሚከፍል 20% ቅናሽ
👉 75% ለሚከፍል 10% ቅናሽ
👉 50% ለሚከፍል 5% ቅናሽ ይደረጋል

📍አዋሬ
☑️ 153 እና 154 ካሬ ባለ 2 መኝታ
☑️ ከ 183- 188 ካሬ ባለ 3 መኝታ
🔺10% ቅድመ ክፍያ ብቻ

📍ጋርመንት Africa CDC ጋር አፖርታማ ቤት እና ሱቅ
☑️139 m² ባለ 3 መኝታ

📍አያት
☑️ 154 m² ባለ 3 መኝታ
☑️ 180 m² ባለ 4 መኝታ


🔴 እጅግ ዘመናዊ ሊፍቶች (Elevator)

🔴 በቂ የመኪና ማቆሚያ

🔴 24 ሰዓት የሚሰራ ዘመናዊ ጄኔሬተር

🔴 ለተለያዩ ዝግጅቶች የሚሆን ሰፊ መዝናኛ ቴራስ ( Roof Garden ) እና ሰፊ አዳራሽ

🔴 24 ሰዓት በደህንነት ካሜራ የሚጠበቅ

🔴 ዘመናዊ የቆሻሻ ማስወገጃ ያለው

👉 በማንኛውም ሰዓት መልሰው መሸጥ ይችላሉ
#0922580154

Want your business to be the top-listed Realtor/realty Service in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Telephone

Address


Meskel Square
Addis Ababa