Disciple Bible University
በሰርተፍኬት ፕሮግራም የሚሰጡ የአገልግሎት ኮርሶችን #በነጻ ይማሩ። እስከ ማስተርስ ፕሮግራም እናስተምራለን ገጹን Like አድርገው ዝርዝር መረጃዎችን ይከታተሉ!
04/03/2026
ዲሳይፕል የመጽሐፍ ቅዱስ ዩንቨርስቲ ጥራትን ዋነኛ አድርጎ በኢፌዴሪ ሰላም ሚኒስትር የተመዘገበ፣ በመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ተቋማት ፌደሬሽን እና በኢትዮጵያ ስነመለኮት ተቋማት እውቅና ያገኘ፣ በወንጌል አማኞች አብያተክርስቲያናት ካውንስል ሕጋዊ ሰውነት ያገኘ፣ የወንጌላዊያን አብያተክርስቲያናት ህብረት ተባባሪ አባል የሆነ ከፍተኛ የመጽሐፍ ቅዱስ ተቋም ነው።
👉በሰርቲፍከት በነጻ
👉በዲፕሎማ፣
👉በዲግሪ እና በማስተርስ ፕሮግራም
👉በተግባራዊ ስነመለኮት፣
👉በስልታዊ ስነመለኮት፣
👉በክርስቲያን ሊደርሽፕ፣
👉በክርስቲያን ሚኒስትሪ እና በክርስቲያን ካውንስሊንግ ዲፓርትመንቶች በኦንላይን እና በርቀት የትምህርት አማራጮች በእንግልዝኛ፣ በአማርኛ እና በኦሮምኛ ቋንቋዎች እያስተማረ ይገኛል።
የኦንላይን ምዝገባ ደረጃዎች፦
1. ፎርሙን ይሙሉ https://www.portal.disciplebibleuniversityweb.com/student/register
2. የትምህርት ማስረጃዎን ፎቶ አንስተው ወይም ስካን አድርገው በ +251978011117 ላይ በቴሌግራም ይላኩልን
Online Learning portal
👇👇👇👇👇 www.portaldisciplebibleuniversityweb.com/user/index
1. ትምህርቱ በጣም በተቀላጠፈ ሁኔታ ሙሉ ለሙሉ በኦንላይን 24 ሰዓት የሚሰጥ ይሆናል።
2. በየትኛውም ቦታ ሆነው ትምህርቱን በስልክ ወይም በኮምፒውተር መከታተል ይችላሉ።
📞 +251978011117
+251975156595
ቴሌግራም ቻናል
👇👇👇👇👇👇👇👇
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Contact the school
Address
Abenem Building, 7th Foor, Autobus Tera, Addis Abeba
Addis Ababa
1000