LDI
Livestock Development Institute(LDI) is a governmental organization.
17/07/2023
ውድ ኢትዮጵያዊንና ትውልደ ኢትዮጵያዊያን እንኳን ደስ አላችሁ እንኳን ደስ አለን!!!
በአንድ ጀምበር 500 ሚሊዮን ችግኝ ለመትከል አቅደን ስኬታችን እነሆ ከ566 ሚሊዮን በላይ ሆኖ ተመዝግቧል።
በዚህም አርሶአደሮች፥ ከቀበሌ እስከ ፌደራል ያላችሁ የግብርና ባለሙያችና አመራሮች እንዲሁም ሌሎች ሴክተሮችና አጋሮቻችን በአጠቃላይ ለታላቁ የኢትዮጵያ ሕዝብ ለዚህ ስኬታችን ላደረጋችሁት ያላሰለሰ ጥረት የላቀ ምስጋናችን ይድረሳችሁ።
ይህን ድል ችግኞችን በመንከባከብ እንደምትደግሙት የጸና እምነት አለን።
በድጋሚ እንኳን ደስ አላችሁ እንኳን ደስ አለን!!!
ግብርና ሚኒስቴር
ሐምሌ 10 ቀን 2015
አዲስ አበባ
17/07/2023
እንዳያመልጥዎ
******
የ500 ሚሊዮን ችግኞች የተከላ ዝግጅት ዛሬ ማታ 2:00 በኢቲቪ ዜና በልዩ ፕሮግራም ይቀርባል።
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Website
Address
Addis Ababa