KMP Pharmacy
Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from KMP Pharmacy, Pharmacy / Drugstore, Addis Ababa.
እንኳን ለብርሃነ ትንሳዔው በሰላም አደረሳችሁ!!!
በዓሉን ስናስብ ከሀይማኖታዊው ኩነቱ ጎን ለጎን የምግብ ዝግጅቱንም እናስባለን፡፡
ያሳለፍናቸውን ሁለት ወራት አብዛኛውን ጊዜ በጾም ሲሆን በምንመገብበትም ወቅት ደሞ ብዙ ቅባት የሌለው እና በጨጓራችን ለመፈጨት ቀላል የሆኑ ምግቦችን ስንመገብ ቆይተናል፡፡
በዓሉን ምክንያት በማድረግ የምንመገባቸው ምግቦች ከነበረው ሁኔታ ፍጹም ተቃራኒ ስለሚሆኑ ጨጓራችን ላይ ትልቅ ጫና እንፈጥርበታለን፡፡ በዚህም ምክንያት የምግብ አለመፈጨት፣ የሆድ መነፋት፣ ማስቀመጥ የመሳሰሉት ስሜቶች ሲፈጠሩ በዚው የአመጋገብ ስርዓት ከቀጠልን የሆድ ድርቀት እንዲሁም ለሌሎች ተላላፊ ላልሆኑ በሽታዎች የመጋለጥ እድላችንን እንጨምረዋለን፡፡
እነዚህን ታሳቢ በማድረግ በዓሉ በጥሩ ሁኔታ ለማሳለፍ እንዲሁም ጤናችንም እንደተጠበቀ እንዲቆይ የቅባት መጠን በመቀነስ፤ አትክልቶችንና ፍራፍሬዎችን በመቀላቀል በዓሉን እናሳልፍ፡፡
ዶ/ር ረድኤት ግርማ
ጠቅላላ ሐኪም
Welcome to our Page
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Website
Address
Addis Ababa
Opening Hours
| Monday | 07:00 - 22:00 |
| Tuesday | 07:00 - 22:00 |
| Wednesday | 07:00 - 22:00 |
| Thursday | 07:00 - 22:00 |
| Friday | 19:00 - 22:00 |
| Saturday | 07:00 - 22:00 |
| Sunday | 09:00 - 12:00 |