HIBER Manufacturing Consultancy
HIBER consultancy firm composed of a team of experienced and creative professionals and works on ma
06/08/2021
The Objectives of HIBER Consultancy has
Simplifying the technical and managerial problems the manufacturing industries are facing.
Providing new production technique and product ideas for starters and investors.
Fulfilling the deficiency and ineffectiveness in the small, medium and large scale manufacturing industries.
Integrating the manufacturing industries with the agricultural sector.
ሕብር አማካሪ ድርጅት ሲቋቋም አላማ ያደረጋቸው በማኑፊክቸሪንግ ዘርፍ ላይ ያሉትን ተግዳሮቶች ሙያዊ
የሆነ መፍትሔ ለማዘጋጀት ነው:: የድርጅቱ አላማዎች በዝርዝር እንደሚከተለው ይገለጻሉ
በፊብሪካዎች ውስጥ ያሉትን ማንኛውንም አስተዳደራዊ እና ሙያዊ ችግሮች (ማለትምከጥሬ እቃዎች ጀምሮ እስከ ምርት ድረስ ያሉትን ችግሮች) መፍታት
አዳዲስ የምርት ሀሳቦችን እና የአመራረት ዘዴዎችን ማቅረብ
ለጥቃቅን እና አነስተኛ እንዲሁም ለመካከለኛ ኢንተርፕራይዞች በውስጣቸው ያለውን
ክፍተት መሙላት
የአምራቹን ዘርፍ ከግብርናው ዘርፍ በማቀናጀት በሀገራችን ምርታማነትን ማሳደግ
የአመራረት ዘዴዎች ላይ ስልጠናዎችን መስጠት ዋናው አላማችን ነው፡፡
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Contact the business
Telephone
Website
Address
Addis Ababa
Opening Hours
| Monday | 09:00 - 17:00 |
| Tuesday | 09:00 - 17:00 |
| Wednesday | 09:00 - 17:00 |
| Thursday | 09:00 - 17:00 |
| Friday | 09:00 - 17:00 |