Biruh Digital Agent
Biruh Digital Agency enhances the reality of your Brand.
23/08/2023
የጠፉት ደንበኞቻችሁ የት ናቸው?
🌼አዲሱን ዓመት በደንበኛ ልናበሻብሻችሁ ነው!🌼
የውድድር ባህሏንና ይዘትዋን በየጊዜው ከምታደሰው ዓለማችን ጋር እኩል መራመድ ዘመኑ የሚጠይቀው ብልሃት ነው።
የተጋነነ ዋጋ ፣ ያልተጠና የደንበኛ ፍላጎት ፣ ያነሰ ROI እና ተደራሽ አለመሆን የከረመው ማስታወቂያ ስርዓት ነው፡፡
በፍጥነት እያደገ በመጣው የዲጂታል ዓለም ቢዝነስዎን እጅግ በጣም ባነሰ ዋጋ ማስተዋወቅ አማራጭ የሌለው ግዴታ ነው።
በያሉበት ዘርፍ ታማኝ እና ተደራሽነቱ ጨርሶ አዋጭ የሆነውን ዲጂታል ማስታወቂያ ይሞክሩት!
ብሩህ ዲጂታል እንሰኛል!
እርስዎ ደንበኛዎትን ማስተናገድ ላይ ያተኩሩ እኛ ገበያዎትን ለሚሊዮኖች ተደራሽ እናደርጋለን፣ በተለያዩ የጥቅል አማራጮች ያዘጋጀናቸውን አሊያም የሚፈልጉትን አገልግሎት ብቻ በመምረጥ ከዘመናዊው ዓለም ጋር እኩል ይራመዱ!
የምንሰጣቸው አገልግሎቶች
- ብራንዲን እና መለያ ዲዛይን
- የሚሰጡትን አገልግሎት ንግድ ወይም ድርጅትዎን በማህበራዊ ሚዲያ ላይ ማስተዋወቅ
- የድርጅትዎን ማርኬቲንግ እና ሽያጭ ማሳደግ
- ሶሻል ሚዲያ ማኔጅመንት
- (ዌብ ሳይት) የድረገጽ ስራ
ለበለጠ መረጃ :-
+251932284400
ይደውሉ!
Biruh Digital Agent
[email protected]
Click here to claim your Sponsored Listing.
Telephone
Website
Address
Addis Ababa
1000