Golden Tube

Golden Tube

Share

በውስጣችን ያለ ወርቅ...
https://www.youtube.com/@goldentubeet
tiktok.com/@goldentubeet በውስጣችን ያለው ወርቅ...

16/12/2025

🔥 BREAKING NEWS: ADONAY is released! || ሰበር መረጃ: አዶናይ ተፈቷል! Adonay

🤴 The King is back ! 💪

ሃያ አንድ Car wash & Cleaning
#ሃያአንድ

Photos from Golden Tube's post 03/12/2023

አንጋፋው አትሌት ቀነኒሳ በቀለ አዲስ ሪከርድ አስመዘገበ

| ከረጅም ጊዜ ጉዳት በኋላ በቫሌንሺያ ማራቶን የተወዳደረው ቀነኒሳ ውድድሩን በአራተኛነት ጨርሷል።

ቀነኒሳ ዛሬም አዲስ ሪከርድ በስሙ ያስመዘገበ ሲሆን በዚህም የዓለም የአንጋፋዎችን የማራቶን ክብረወሰን መስበር ችሏል፡፡

ከዚህ በፊት ከ40 አመት በላይ ሆኖ ውድድሩን 2:04:19 በሆነ ሰዓት ያጠናቀቀ ሌላ አትሌት የለም፡፡

በዚህም አዲስ ክብረወሰን ተብሎ በአለም አቀፉ አትሌቲክስ ተመዝግቦለታል፡፡

Golden Tube

Photos from Golden Tube's post 16/11/2023

| በአንድ ጣሪያ ስር በጋራ የሚኖሩ የዓለማችን ትልቁ ቤተሰብ አባላት ቁጥር ስንት ይሆን?
********************
በሰሜናዊ ህንድ ሚዞራም ግዛት ባከታዋንግ ተብሎ በሚጠራ መንደር አንድ ባለ አራት ፎቅ ህንፃ ይገኛል፡፡

በዚህም ህንጻ የአንድ ቤተሰብ አባላት ይኖሩበታል፡፡ ለቤተሰቡ መሰረት የሆኑት ዚዮን ቻና በ17 ዓመታቸው የመጀመሪያ ሚስት አግብተው መኖር በጀመሩበት ዓመት ውስጥ 11 ሚስቶችን በማግባት መኖር ይጀምራሉ፡፡

ግለሰቡ በዚህም አላቆሙም፤ የሚስቶቻቸውን ብዛት 38 በማድረስ 89 ልጆችን፤ 36 የልጅ ልጆችን በአጠቃላይ 199 የቤተሰብ አባለትን አፍርተዋል፡፡

ይህ የአንድ ቤተሰብ አባላት የሚኖሩት ታዲያ በተለያዩ ቦታዎች ሳይሆን በአንድ ባለ አራት ፎቅ ህንፃ ውስጥ በሚገኙ በ100 ክፍሎች ውስጥ መሆኑ ግርምትን ፈጥሯል፡፡

ዚዮን ቻና እ.አ.አ በ2021 በ76 ዓመታቸው ከዚህ ዓለም በሞት ቢለዩም ቤተሰቦቻቸው ግን በህንፃው ውስጥ በጋራ መኖራቸውን ቀጥለዋል፡፡ ቤተሰቡ በሚኖርበት ህንፃ ውስጥ ቤት ያፈራውን መእድ በፍቅር በጋራ ተሻምታው ይመገባሉ፡፡

ግለሰቡ በህይወት በነበረበት ወቅት "ራሴን አንደ እድለኛ ሰው እቆጥራለሁ፤ ተጨማሪ ሚስቶችን በማግባት የቤተሰቡን ቁጥር ለማሳደግ ፍላጎት አለኝ" ብሎ እንደነበር ዘገባው ያስረዳል፡፡

የዓለማችን ትልቁ ቤተሰብ በጋራ የሚኖርበት ህንፃ የቱሪዝም መስህብ ሆኖ በበርካቶች እየተጎበኘ ይገኛል፡፡

ምንም እንኳን የቤተሰብ አባላቱ የቤተሰቡን ምሶሶ በሞት ቢነጠቁም በመኖሪያ ህንፃው በይገባኛል ውርስ ክርክር ከመግባት ይልቅ በአንድ ጣሪያ ስር በፍቅር በጋራ መኖራቸውን መርጠዋል፡፡

የ199 ቤተሰብ አባላት፤ አባት አያት ባል እንዲሁም አማች በህይወት በነበሩበት ወቅት ጥለውት የሄዱት በጋራ በፍቅር የመኖርን ጥበብ አሁንም ቤተሰቡ ማስቀጠል መቻሉን የኤን.ዲ. ቲቪ ዘገባ ያስረዳል፡፡
Ethiopian Broadcasting Corporation
Golden Tube

Want your establishment to be the top-listed Arts & Entertainment in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Address


Bole Medihaniyalem
Addis Ababa
1000

Opening Hours

Monday 01:00 - 15:00
Tuesday 01:00 - 15:00
Wednesday 01:00 - 15:00
Thursday 01:00 - 15:00
Friday 01:00 - 15:00
Saturday 01:00 - 15:00
Sunday 01:00 - 15:00