Amen Charitable Organization
Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Amen Charitable Organization, Charitable organisation, CMC. BOLE SUB CITY, Addis Ababa.
30/06/2024
Congratulations to Amen kids
'Let's shape a generation
Let's build a nation.'
Amen Charitable Organization.
25/11/2023
ውድ የአሜን ቤተሰቦች የአሜን በጎ አድራጎት ድርጅት የሆነው አሜን ዳቦና ኬክ በሚያስደንቅና በተቀላጠፈ ሁኔታ ስራ የጀመረ መሆኑን ስናበስራችሁ በታላቅ ደስታ ነው። እንኳን ደስ ያላችሁ 🙌
ይግዙና ይርዱ #በጎነት ለራስ ነው #ስራ ያስከብራል #
'ለነገው ትውልድ ስራን እውቀትን እና ጥበብን እንጂ ልመናን አናወርስም!! '
አሜን በጎ አድራጎት ድርጅት።
እራሱን በገቢ ለመቻልና ከልመና ለመውጣት በየቀኑ በስራና በለውጥ ጉዞ ላይ ያለ ሀገርበቀል ግብረሰናይ ድርጅት ነው።
በጎነት ለራስ ነው!!
የተወደዳችሁ የአሜን ቤተሰቦች እንኳን ለአዲሱ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን አዲሱ አመት የሰላም፣ የደስታ፣ የፍቅር፣ የመተሳሰብ፣ የመከባበር፣ የአንድነት፣ የብልፅግና፣ የልግስና፣ የቸርነት፣ የበጎነት፣ የየዋህነት፣ የእምነት፣ የራስን መግዛት እና ለሌሎች የመኖር የመቆረስ ዘመን ያድርግልን። 🙌
ፈጣሪ ኢትዮጵያና የህዝቦቿን ይባርክ!
መስከረም 1 2016 ዓ.ም መልካም በዓል
🌻🌻🌻🌻 አሜን በጎ አድራጎት ድርጅት።
23/07/2023
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Contact the organization
Telephone
Website
Address
CMC. BOLE SUB CITY
Addis Ababa
190328