Msgei

Msgei

Share

#ኢትዮጵያ_ትቅደም‼️‼️
⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️
🇪🇹ኢትዮጵያ ሁሌም አሸናፌ ናት 🇪🇹
🔅🔅🔅🕊🕊🕊🔆🔆🔆

10/02/2026

🤠🤠🤠🤠🤠🤠
ዘመነ በራሱ ህልውና የሌለው የሻቢያ ገረድ ነው ‼️
ፅምዶየአማራ በጋዝ የተሞላ ካንፕ ነው

19/01/2026

‼️
!

💪በጎጃም ዞን ባሶ ሊበን ወረዳ መንቀሳቀስ የቆየው የፅንፈኛው ፋኖ ቀንደኛ አመራር የሆነው ሻለቃ አስጨንቅ ከ30 በላይ ታጣቂዎቹን አስከትሎ በጥምቀት እለት በሰላም እጅ ሰጥቷል። በዚህም 3 ድሽቃ፣ 4 ብሬን፣ 5ስናይፕር፣ 40 በላይ ክላሽ ገቢ ሆኗል። አስጨንቅ አስቀድሞ በእነዘመነ ካሴ እየተደረገ የሚገኘው የህወሓታው አጀንዳ የተረዳ በመሆኑ ትግሉ በቃኝ በማለት በለሊት ከነሙሉ ትጥቁ ታጣቂዎቹን አስከትሎ ለመከላከያ ሰራዊት እጅ ሰጥቷል። በዚህም ለአማራ ህዝብ ያለውን ፍቅር አሳይቷል። እጅ መስጠቱ ቀጥሏል።

10/01/2026

“ ” አርበኛ ተሾመ አበባው ‼️

ዘመነ ካሴ፣ ሃብቴ ወልዴ፣ ደሳለኝ ሲያስብሸዋ እና ምሬ ወዳጆ ከወያኔ ጋር 'ያለ አቻ ጋብቻ ' መፈፀማቸው ከበርካታ የቡድኑ ታጣቂዎች ተቃዉሞ እያስነሳ ይገኛል፡፡

በፋኖ ውስጥ አሉ የሚባሉ መሪዎች ጭምር "ከወያኔ ጋር ያበረ አደረጃጀት ጠላቴ ነው" በማለት ከቡድኑ እያፈነገጡ ወደህብረተሰቡ መቀላቀል ጀምረዋል፡፡

በተለይም ሃብቴ ወልዴ ዘመነን ለማንገስ ሲል ወልቃይት እና ራያን ለወያኔ አሳልፎ ለመስጠት መስማማቱን ተከትሎ የጎንደሩ የፋኖ ክንፍ ብትንትኑ እየወጣ ነው፡፡

በዚህ ሳምንት ብቻ ከ5 በላይ በጎንደር ሲንቀሳቀሱ የቆዩት ከፍተኛ የፋኖ አመራሮች የሚመሯቸውን ታጣቂዎች አስከትለው እጅ ሰጥተው ከቡድኑ ወጥተዋል፡፡ ቀሪዎችም ይህን መንገድ ጀምረዋል፡፡

ለአብነትም የፀዳሉ እና የመላኩ ጓደኛ የሆነው ተሾመ አበባውም እነሃብቴ ወደራሳቸው ሊያደርጉት ሲሞክሩ "በሱዳን ገዳሪፍ ስላደረጋችሁት ስምምነት ግልፅ ማብራሪያ እፈላጋለሁ፣ በሱዳን በነበራችሁ ውይይት በዘመነ ካሴ እና በወያኔ ጀነራሎች ጫና ወልቃይትና ራያን ለወያኔ አሳልፋችሁ ለመስጠት እንደተስማማችሁ አልፎ ተርፎም ወልቃይትን በትንሽ ጊዜ ውስጥ ወያኔ እንዲቆጣጠር ኮ/ል ደመቀ ዘውዱን በጋራ ለመምታት ከስምምነት እንደደረሳችሁ ይወራልና በዚህ ዙሪያ ግልፅ ማብራሪያ እፈልጋለሁ .." በማለት እያፋጠጣቸው እንደሆነ ለማወቅ ተችሏል፡፡

ተሾመ አበባው ቃል በቃልም ወልቃይት እና ያራን ከሸጠ ሃይል ጋር መቼም አንድ አልሆንም ሲል እነሃብቴን ኩም እንዳደረጋቸው ለማወቅ ተችሏል፡፡

Want your business to be the top-listed Media Company in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Telephone

Website

Address


Addis Ababa