AAPPA

AAPPA

Share

Addis Ababa Professional Photographers Association

17/12/2024

ሁላችሁም በነጻ ተጋብዛችኋል!

የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ የብላቴን ጌታ ኅሩይ ወ/ሥላሴ የሥነ-ጥበባት ማዕከል ከአዲስ አበባ ፎቶግራፍ ባለሙያዎች ማኅበር ጋር በመተባበር የፎቶግራፍ አውደርዕይ አዘጋጅቷል፡፡

በዚህ አውደርዕይ ታዋቂ ባለሙያዎች አንቶኒዮ ፍዮሬንቴ፣ ሙሉጌታ አየነ፣ ማኅደር ኃይለሥላሴ፣ ናሆም ተስፋዬና ሚካኤል ጸጋዬ ሥራዎቻቸውን ያቀርባሉ፡፡

አውደርዕዩ ቅዳሜ ታህሳስ 12 2017 ዓ.ም 10፡00 ላይ በአካዳሚው ሙዚየም በይፋ ይከፈታል፡፡ እርስዎም በአክብሮት እንዲገኙ ተጋብዘዋል፡፡

የዝግጅቱ ቦታ:- በኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ የብላቴን ጌታ ኅሩይ ወልደ ሥላሴ የሥነ-ጥበባት ማዕከል፡፡
ከፒያሳ ወደ ውንጌት መስመር በሚወስደው ጎዳና - ቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል አካባቢ -
በተለምዶ ወረዳ ስምንት ተብሎ በሚጠራው ቀጭን መንገድ 500 ሜትር ገባ ብሎ
ወይንም ንግድ ባንክ ጉለሌ ቅርንጫፍ በኩል

https://maps.app.goo.gl/GwKfjcwg1jmqsfG76

ለበለጠ መረጃ የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ፡፡
https://t.me/+VZQIhKm-NoAwYjM0

ለተጨማሪ መረጃ በ0911838281 ይደውሉ https://t.me/HiruyWS/1859

09/12/2023

Gallery soft opening | Group Exhibition

Get ready to dive into the awesome world of visuals at the soft opening of Artawi Gallery! Artawi Gallery is hosting a fantastic street photography group exhibition called 'Addis Street Photography Mixtape' . It's all about capturing the spirit of Addis Ababa through diverse perspectives and the lenses of some great talented photographers.

This isn't your ordinary exhibition ; It's a visual journey that'll leave you moved, inspired, and totally dialled into the pulse of Addis Ababa. Don't miss out on this epic event ! Let the streets fuel your creativity.

Exhibiting Artists : Abinet Teshome , Amado Ergana , Awetahegn Ephrem , Eyerusalem Adugna, Eyoael Kefyalew , Sehin Tewabe

🗓️ December 16 - 30th, gallery is open from 2 PM to 6 PM.

📍Location : Bole Brass, 250m in from Yod Abyssinia. If you're unsure about the directions, refer to the map link in Artawi gallery’s bio.

Or, give them a call:
+251929009002

Photos from AAPPA's post 17/10/2023

📢 🎉 አስደሳች ዜና!🎉

የዘወትሯ ኢትዮጵያ የፎቶግራፍ አውደርዕይ በእናንተው በታዳሚዎቻችን ጥያቄ መሰረት ለአንድ ተጨማሪ ቀን ተራዝሟል!

ጥበብና ፎቶግራፊ በግሩም መልኩ በተጣመሩበት የዘወትሯ ኢትዮጵያ የፎቶግራፍ አውደርዕይ ጉዞውን እያገባደደ ነው። ላለፉት አምስት ተከታታይ ቀናት በብዙ ታዳምያን ታጅቦ ቆይታውን ያደረገው አውደርዕዩ የመዝጊያ ድግሱን ለአንድ ተጨማሪ ቀን በማራዘም የፎቶግራፍ ጥበብን እንካችሁ ሊል ቀጥሯል! ነገ ከቃና ስቱዲዮ አይቀርም! ኑ! የዘወትሯ ኢትዮጵያን በጋራ እንቃኝ! 😍✨

📆ረቡዕ፣ ጥቅምት 7 እስከ ምሽት 1፡00 ድረስ ወደ ቃና ስቱዲዮ በማቅናት የዚህ ታሪካዊ አውደርዕይ አካል ይሁኑ!

የዘወትሯ ኢትዮጵያ የፎቶግራፊ አውደርዕይ በአዲስ አበባ የፎቶግራፍ ባለሙያዎች ማህበር (አአፎባማ) ከUSAID እና ግራር፣ የጠቢባን መናኸርያ ጋር በመተባበር ተዘጋጅቷል።

📢 🎉 Exciting news alert! 🎉

The response to Everyday Ethiopia has been absolutely mind-blowing, and we couldn't resist giving you one more chance to experience its captivating wonders. Due to overwhelming popularity, we're extending the exhibition's duration by one extra day! Dive into the vibrant culture and immerse yourself in a world like no other. Don't miss out on this incredible opportunity – see you there! 😍✨

📆October 18/2023
📍Kana Studio
We will wait for you until tomorrow, Oct 18, at 7 PM at Kana Studio!

Everyday Ethiopia is brought to you by the Addis Abeba Professional Photographers Association (AAPPA) in collaboration with USAID and Gerar - The Creative Hub

#የዘወትሯኢትዮጵያ
#ተጓዥየፎቶግራፍአውደርዕይ
#አአፎባማ
#የአዲስአበባፎቶግራፍባለሙያዎችማኅበር

Want your organization to be the top-listed Non Profit Organization in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Website

Address


Addis Ababa