CBE NOOR
Interest Free Banking (CBE NOOR) The history of Commercial Bank of Ethiopia (CBE) dates back to the establishment of the State Bank of Ethiopia in 1942.
04/06/2026
ከማኅበራዊ ሚዲያ አጭበርባሪዎች ራስዎን ይጠብቁ!
******
አጭበርባሪዎች የባንካችን የማህበራዊ ሚዲያ ቤተሰቦች በገፆቻችን ላይ የሚጠይቋቸውን ጥያቄዎች መነሻ በማድረግ የማጭበርበር ድርጊት እየፈፀሙ መሆኑን ደርሰንበታል።
በመሆኑም ውድ የገፃችን ቤተሰቦች በማኅበራዊ ሚዲያ አጠቃቀማችሁ የሚከተሉትን ጥንቃቄዎች በማድረግ ከአጭበርባሪዎች ራሳችሁን እንድትጠብቁ እናሳስባለን፡
· ደንበኞች የሚጠይቋቸውን ጥያቄዎች መሠረት አድርገው እገዛ እንደሚሰጡ በማስመሰል በውስጥ መስመር እንዲያዎሯቸው የሚጠይቁ አጭበርባሪዎች ስላሉ በግለሰቦች በተከፈቱ ገፆች የባንክ መረጃዎን አሳልፈው አይስጡ፤
· በማኅበራዊ ሚዲያ ገፆቻችን ልጥፎች (Post) ሥር በሚገኝ አስተያየት መስጫ ላይ የባንክ ሂሳብ ቁጥር፣ ስልክ ቁጥር ፣ የሚስጥር ቁጥር የመሳሰሉ የባንክ መረጃዎችን አያስቀምጡ፤
· በማህበራዊ ሚዲያ ላይ የሚሰጥ ሞባይል ባንኪንግ የማስተካከል፣ ፋይዳ ማስተሳሰር ወይም ሌላ ማንኛውም አገልግሎት ስለሌለ ይጠንቀቁ፤
· የባንካችንን ትክክለኛ ገፆች ብቻ ይከተሉ፤
· አጠራጣሪ ጉዳይ ሲገጥምዎት ወይም በማንኛውም ጉዳይ መረጃ ሲፈልጉ ወደ 951 ይደውሉ።
የባንካችን ትክክለኛ የማኅበራዊ ሚዲያ ገፆች፡
· Facebook፡- https://www.facebook.com/combanketh
· Telegram፡- https://t.me/combankethofficial
· Facebook Afan Oromo፡- https://www.facebook.com/BaankiiDaldalaItiyoophiyaa
· Facebook CBE NOOR፡- https://www.facebook.com/cbenoor
· Facebook Tigrigna:- https://www.facebook.com/cbetigregna
· YouTube፡- https://www.youtube.com/commercialbankofethiopia
· LinkedIn፡- https://www.linkedin.com/company/commercialbankofethiopia
· Twitter፡- https://twitter.com/combankethiopia
· Telegram CBE NOOR፡- https://t.me/combankcbenoorofficial
· Telegram Afan Oromo:- https://t.me/baankii_daldala_itiyoophiyaa
· Instagram፡- https://www.instagram.com/commercialbankofethiopia/
· Tiktok:- https://www.tiktok.com/
04/06/2026
በሲቢኢ ኮኔክት
ዶላርም ብርም ይቀመጣል!
CBE Connect
***
በሲቢኢ ኮኔክት
· ገንዘብ ከውጭ ሀገር ወደ ኢትዮጵያ ለመላክ
· ዶላር በዋሌት ለማስቀመጥ
· ወደሌሎች ባንኮች ገንዘብ ለመላክ
· ወደብር በመመንዘር ኢትዮጵያ ወስጥ ክፍያዎችን ለመፈፀም
· ሌሎችንም በርካታ አገልግሎቶችን ያገኛሉ!
***
አሁኑኑ መተግበሪያውን ስልክዎ ላይ በመጫን የዚህ ዘመናዊ ዲጂታል አገልግሎት ተጠቃሚ ይሁኑ!
• ለአንድሮይድ -
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.eaglelionsystems.connectethiopia&hl=en
• ለአይፎን- https://apps.apple.com/us/app/cbe-connect/id6753888802
***
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
ሁሌም የሚተማመኑበት ባንክ!
04/06/2026
ታይላንድ መጣሁልሽ
የሲቢኢ ቪዛ ካርድን ይዤ!
********
በታይላንድ ቆይታዎ በተለያዩ ታዋቂ መደብሮች ለሚያደርጉት ግዢ ክፍያዎትን በሲቢኢ ቪዛ ካርድዎ ሲፈፅሙ ልዩ ቅናሽ ያገኛሉ!
በሲቢኢ ቪዛ ካርድዎ በቅናሽ ይሸምቱ!
********
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
ሁሌም የሚተማመኑበት ባንክ!
On Your Way to Thailand?
Make sure you have your CBE Visa Card in hand!
******
During your stay in Thailand, enjoy exclusive discounts when you pay for your purchases with your CBE Visa Card at selected popular stores.
Shop and save with your CBE Visa Card!
*******
Commercial Bank of Ethiopia
The Bank You Can Always Rely On!
Click here to claim your Sponsored Listing.
Contact the business
Telephone
Website
Address
Ras Desta Damtew
Addis Ababa
0000