Delta Travel

Delta Travel

Share

- Umrah visa
- Umrah hotel booking
- Umrah package
- Saudi ticket
- Turkish Visa

02/06/2026

የዴልታ ትራቭል የክረምት የኡምራ ፓኬጃችን አሁንም ምዝገባዉ እንደቀጠለ ነዉ።
=========
ያለን ቦታ ዉስን በመሆኑ ፈጥነዉ ይመዝገቡ!
📞 0910136747
📞 0956585555
📞 0956595555
📍 አድራሻ፦ ቦሌ ፍሬንድሺፕ ህንፃ 4ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 408
===============
ዴልታ ትራቭል
“የልምድ ልህቀት!”

28/05/2026

26ተኛ ዙር የክረምት ኡምራ ፓኬጃችን እንደቀጠለ ነዉ
=================
ሺዎች በናፍቆት ሊያዩት ያዩት ደሞ ለመድገም የሚጓጉለትን የሀረም ደጃፍ፣
የመዲናን ሰላም፣ የረውዳን ናፍቆት፣
የዘምዘምን ጥማት እንዲወጡ…
ዴልታ ትራቭል “እኔ አለሁልዎት” ይላል!
===============
ባለፉት 4 ዓመታት በበርካታ ተወዳጅ ኡስታዞች መሪነት 25 የተሳኩ የኡምራ ጉዞዎችን በማከናወን፣
በሺዎች የሚቆጠሩ ሙዕተሚሮችን ከናፈቁት በይቱላህ አል-ሀረም ጋር አገናኝተናል ።
===============
👉እርስዎም የገቢዎች፤ የግብር እና የልጆች የትምህርት ጉዳዮችን ዘግተው እፎይ በሚሉበት የሀምሌ ወር መጀመሪያ.
=============
👉ጉዟዉን በርካታ የኡምራ ፖኬጆችን #በብቃት የመሩት ፤እና በኡምራ ስራ ላይ #የዳበረ ልምድ ባለቤት የሆኑት ተወዳጁ ሼህ ኑረላህ ሀሚዲን
==================
👉ከ ሀምሌ 1- ሀምሌ 12
(July 8 - july 20)
☑️ 8 ቀን በመካ
☑️ 3 ቀን በመዲና
☑️ 1 ቀን ከኡምራ ቡሀላ የቀይ ባህር ጉብኝት ፕሮግራም የተካተተበት
================
ያለን ቦታ ዉስን በመሆኑ ፈጥነዉ ይመዝገቡ!
ለሞዝገባ :-
📞 0910136747
📞 0956585555
📞 0956595555
📍 አድራሻ፦ ቦሌ ፍሬንድሺፕ ህንፃ 4ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 408
===============
ዴልታ ትራቭል
“የልምድ ልህቀት!”

Photos from Delta Travel's post 14/05/2026

#የዴልታ ትራቭል #የረመዳን ኡምራ ተጓዦች ( #ግሩፕ 2 #ጀምዓዎች) በተወዳጁ ሼኻችን ሼህ #መሀመድ #ሀሚዲን (ዶ/ር) ለተመሰረተዉና ለሚመራዉ የሱና #ፋውንዴሽን እና #የሱና ዩኒቨርሲቲ የ 250,000 ብር (ሁለት መቶ ሀምሳ ሺህ) ብር ድጋፍ አድርገዋል።

ድጋፉ የሱና ፋውንዴሽን እና የሱና ዩኒቨርሲቲ ፕሮጀክት አካል ለሆነው “የኑር ተህፊዝ እና የተርቢያ ማዕከል” ሲሆን #በዋናነት በገጠሩ ክፍል #የተቀዛቀዙ እና የተዳከሙ የኢልም ቦታዎችን እና ሀሪማዎችን ሀይ ማድረግ ላይ አላማዉን ያረገ ትልቅ ፕሮጀክት ነዉ።

Want your business to be the top-listed Travel Agency in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Telephone

Website

Address


Bole Friendship Building 4th Floor, 408
Addis Ababa

Opening Hours

Monday 08:00 - 21:00
Tuesday 08:00 - 21:00
Wednesday 08:00 - 21:00
Thursday 08:00 - 21:00
Friday 08:00 - 21:00
Saturday 08:00 - 21:00
Sunday 08:00 - 21:00