Joo Media Consultant

Joo Media Consultant

Share

የድምፅ : የምስል : የፐሮዳክሽን እና የዲጂታል ሚዲያ የማማከር አገልግሎት we are Digital Marketing Agency

21/01/2024

✅ Best Production Software
for Live & Playout service

11/09/2023

🌻 መልካም አዲስ አመት
ርሑስ ሓዱሽ ዓመት 2016
Happy New Year

07/09/2023

🌟 መልካም ዜና🌟
በሬዲዮ ፡በቴሌቪዥን እና በዩቲዩብ ፕሮዳክሽን ስራ ለተሰማራችሁ ድርጅቶች እና ኮንቴንት ክርኤተሮች
ከዚህ በዋላ ለቪዲዮ ኤዲቲንግ እና ቀረፃ የሚያጠፉት ጊዜ እና ገንዘብ አይኖርም
በዚህ ገራሚ የLive Production እና Streaming Software
✅ቪዲዮዎችን ላይቭ ፐሮዲዩስ እና ኤዲት ማድረግ
✅በቀላሉ ታይትል እና ሎጎ ማስገባት
✅የተለያዩ ዝግጅቶች ቪዲዮዎችን በቀጥታ ኤዲት ማድረግ
✅ላይቭ ስትሪሚንግ ወይም ቀጥታ ስርጭት በሁሉም የሶሻል ሚዲያ ፕላትፎርም
✅ለኦንላይን ቶክ ሾዉ ፕሮግራሞች በሪሞት አስከ 8 ሰዉ ተወያዮችን ማስገባት የሚያስችል
✅ከ4 ካሜራዎች በላይ የሶርስ መቀበያ ኢንፑት ያለዉ
✅የተቀረፀ ቪዲዮ ላይቭ ፕለይ አዉት ማድረግ የሚያስችል እንዲሁም
✅በሞባይል ማዘዝ የሚችሉት አዲስ ቴክኖሎጂ
📍 ከዚህ በተጨማሪ የስቱዲዩ ግንባታ የማማከር ስራ እና ለጀማሪ ዩቲዩበሮች የዩቲዩብ ማኔጅመንት ስልጠና እንሰጣለን!!
Joo Media Consultant
ለበለጠ መረጃ በ 0930 63 62 00 ይደዉሉ

26/06/2023

ይህ መተግበሪያ ምስሎችን በኢንተርኔት አማካኝነት ለማጣራት የሚጠቅመን ድረ-ገጽ ነው። የምንፈልገው ምስል ከዚህ በፊት ጥቅም ላይ ውሎ ከነበረ መቼ እና የት እንዲሁም በምን መልኩ ጥቅም ላይ እንደዋለ ያሳውቀናል።
በዚህ መተግበርያ በፎቶሾፕ የተነካኩ ምስሎችንም ፈልጎ ማግኘት ይቻላል። ድረ-ገፁ www.tineye.com ሲሆን አጠቃቀሙ ደግሞ ድረ-ገጹ ላይ የምንፈልገውን ምስል ከኮምፒተር ወይም ከስልካችን ላይ መርጠን በማስገባት መፈለግ ነው። ያስገባነውን ምስል አርቴፊሻል ኢንተለጀንስን በመጠቀም ቲንአይ ከኢንተርኔ ላይ ከወሰዳቸው 45 ቢሊዮን ምስሎች ውስጥ ይፈለግለናል።

ምስሉን እና ምስሉን የሚመስሉ በርካታ ውጤቶችን ያወጣል፣ ከወጡት ምስሎች ውስጥም የምንፈልገውን መርጠን ስንመለከት ከዚህ በፊት ይህ ምስል የት ጥቅም ላይ እንደዋለ ማየት እንችላለን። ምንም ውጤት ካልመጣ ደግሞ ምስሉ ከዚህ በፊት ጥቅም ላይ አልዋለም ማለት ነው፣ ወይም ምስሉ የቲንአይ ክምችት ውስጥ የለም ማለት ነው። ይህን መሳሪያ በነጻ መጠቀም መቻሉ አንዱ ጥሩ ጎኑ ነው።

Want your business to be the top-listed Advertising & Marketing Company in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Website

Address


Addis Ababa