Unique 7000 Church New Chapter Chapel

Unique 7000 Church New Chapter Chapel

Share

ወንጌል አማኞች የምርጦቹ 7000 ቤተክርስቲያን
በክርስቶስ ኢየሱስ ፍፁሙን ሰው መስራት

25/05/2026

2 ቀን ብቻ ቀረው | 2 DAYS LEFT

🙏🇪🇹 ብሄራዊ የፀሎት ቀን
National Prayer Day 🇪🇹🙏

📅 ረቡዕ ግንቦት 19 ቀን
⏰ ከ9 ሰአት ጀምሮ

📍 በምርጦቹ 7000 ቤተክርስቲያን

🕊🌍 ስለ ቤተሰብ ፣ ስለ ቤተክርስቲያን ፣ ስለ ትውልድ ፣ ስለአገራዊ እና ቀጠናዊ ጉዳዮች በእግዚአብሔር ፊት የፀሎትና የምልጃ ጊዜ

አገልጋዮች -
ቄስ ሳሙኤል ሐይሉ
(ከኢትዮጵያ ኒው ሚሊኒየም 2000 ፕሬየር ቼይን)

ፓስተር አቢ እምሻው

ዪኒክ የፀሎት ካውንስል

📢 ግንቦት 19 የፊታችን ረቡዕ
(በካላንደር ዝግ ቀን ስለሆነ ጉባኤያችን ቀደም ብሎ በ9 ሰዓ ት ይጀምራል)

🙏 🇪🇹 ⏳ በጊዜ ኑ....ስለ ምድራችን እንፀልይ!

20/05/2026

🔴 የረቡዕ መደበኛ ጉባዔ | የቀጥታ ስርጭት | LIVE

20/05/2026

⭐️ ሰላም ቅዱሳን ነገም አንተ ምንጭ ሆይ ፍለቅ ዘዳግም በሚል ርዕስ ለእንደገና ሪቫይቫል የምንጮህበት ጉባዔ የሚቀጥል ይሆናል ስለዚህ ዛሬ ግንቦት 12 | ከ 11፡45 ጀምሮ በምርጦቹ 7000 ቤተክርስቲያን እንድትገኙ በጌታ ፍቅር እናስታውሳለን! ⭐️⛪️

"አንተ ምንጭ ሆይ ፍለቅ - ዘዳግም" ዘኁ 21:17
ለሪቫይቫል ጩኸት - እንደገና

ዛሬ ረቡዕ ግንቦት `12 ፤ 2018 ዓ:ም
ከምሽቱ 11:45 ጀምሮ

አገልጋይ
ፓስተር አቢ እምሻው

#የረቡዕመደበኛጉባዔ
በምርጦቹ 7000 ቤተክርስቲያን

አድራሻ - ቦሌ ደምበል አደባባይ ወደ ኢግሉ አይስክሬም በሚወስደው መንገድ 300 ሜትር ገባ ብሎ ከጆሹዋ ብድርና ቁጠባ ተቋም አለፍ ብሎ - የምርጦቹ 7000 ቤተክርስቲያን

19/05/2026

⭐️ ሰላም ቅዱሳን ነገም አንተ ምንጭ ሆይ ፍለቅ ዘዳግም በሚል ርዕስ ለእንደገና ሪቫይቫል የምንጮህበት ጉባዔ የሚቀጥል ይሆናል ስለዚህ ነገ ግንቦት 12 | ከ 11፡45 ጀምሮ በምርጦቹ 7000 ቤተክርስቲያን እንድትገኙ በጌታ ፍቅር እናስታውሳለን! ⭐️⛪️

"አንተ ምንጭ ሆይ ፍለቅ - ዘዳግም" ዘኁ 21:17
ለሪቫይቫል ጩኸት - እንደገና

ነገ ረቡዕ ግንቦት `12 ፤ 2018 ዓ:ም
ከምሽቱ 11:45 ጀምሮ

አገልጋይ
ፓስተር አቢ እምሻው

#የረቡዕመደበኛጉባዔ
በምርጦቹ 7000 ቤተክርስቲያን

አድራሻ - ቦሌ ደምበል አደባባይ ወደ ኢግሉ አይስክሬም በሚወስደው መንገድ 300 ሜትር ገባ ብሎ ከጆሹዋ ብድርና ቁጠባ ተቋም አለፍ ብሎ - የምርጦቹ 7000 ቤተክርስቲያን

Want your place of worship to be the top-listed Place Of Worship in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Telephone

Website

Address


Addis Ababa