Caravan Addis Online Shoping

Caravan Addis Online Shoping

Share

Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Caravan Addis Online Shoping, Shopping & retail, Addis Abeba, Addis Ababa.

Photos from Caravan Addis Online Shoping's post 06/09/2020

🌼እንኳን ለ2013 አዲስ አመት በሰላም በጤና አደረሳችሁ🌼 እያልን የርሶን እና የልጆቻችውን ክፍል ለማስዋብ 3d fluorescent striker's ይዘን መተናል✨✨✨✨✨✨✨✨✨
✨ ልጆች ጭለማን በቀላሉ እንዲለምዱ የሚረዳ
✨ የሰማዩን የምሽት የኮኮቦች ውብ ገጽታን በቤትዎ ግድግዳ እና ኮርኒስ ላይ ያስፍሩ
✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨
🚚☎+251927200885
📲+251969182200
✨✨✨✨✨✨✨✨✨
Telegram 👇👇👇
https://t.me/joinchat/AAAAAEqGIilDMyR8k-IYFA

Photos from Caravan Addis Online Shoping's post 07/06/2020

የመኪና ናኖ ኢነርጂአይዘር *(Nano Energizer) ☎ +251969182200 including free deliveryman
ናኖ ኢነርጃይዘር ማለት በኮሪያ የ መኪና ኢንጅን ጠብቶች የተሠራ የመኪና መድኃኒት ነው፡፡ መኪና ሲጮህ፣ ሲርገፈገፍ፣ ሲያጨስ፣ ነዳጅና ዘይት ሲበላ፣ ጉልበቱ ሲደክም፣ “ሲታመም” ናኖ ኢነርጃይዘር ያስፈልገዋል። ይህም ማለት መኪና፣ኮንስትራክሽን እና እርሻ መሣሪያዎች ከአገልግሎት ብዛት ኤንጅኑ ይደክማል ፣ነዳጅና ዘይት ከፍ ባለ መጠን መብላትና ማጨስ፣ ይጀምራል።
ይህ ሲያጋጥም ናኖ ኢነርጃይዘርን ዘይት ውስጥ ጨምሮ በማሽከርከር የተበላ፣ የተፋቀ፣የተጫረ ካምቻ፣ብሮንዚና፣ኩሺኔት፣ጥርሳ ጥርስ ወዘተን..... በፕላቲነም በተለበጠ ዚርኮኒየም ሴራሚክ ሙሌት ኤንጅኑ ይታደሳል።
ኤንጅን በመታደሱም
- ጉልበት 100% ይጨምራል፣
-ነዳጅ ፍጆታ እስከ 21% ይቀንሳል፣
-ጩኸት ይቀንሳል፣ ዘይት መብላት ይቆማል።
በም/አፍሪካ ናኖ ኢነርጃይዘርን ከ100ሺህ በላይ መኪኖች ተጠቅመዋል። ከነዚህም ታክሲ፣ አውቶቡስ፣ የግል መኪና፣ የደረቅና ፈሳሽ ጭነት ተሽከርካሪ፣ የኮንስትራክሽን እና የእርሻ መሣሪያዎች (የውሃ ፖምፕ ፣ ጀነሬተር ፣ ኮምፕረሰር ፣ ትራክተር ፣ ዶዘር ፣ኤክስካቫተር ፣ ሎደር፣ ኮምፓክተር) ይገኙበታል።
*አጠቃቀም*
:-> ኢንጅኑ የዘይት ፋሳሽ የሌለው መሆኑን አረጋግጠው ዘይት ይለውጡ ፣ ሊቤሎ ያስተካክሉ
:-> ኢንጅኑን ካሞቁ በኋላ ናኖ ኢነርጃይዘር ይጨምሩ ፣
:-> ኢንጅኑን አስነስተው ለስራ ይሰማሩ ፣
:-> እስከ 10 ሊትር ዘይት የሚጠቀም ኢንጅን 1,200 ኪ.ሜ (20 ሰዓት) ወይም ከ10 ሊትር በላይ ዘይት የሚጠቀም ኢንጅን 3,000 ኪ.ሜ (50 ስዓት) ከሰራ በኋላ ኢንጅኑ ሙሉ በሙሉ ታድሷል።
#*አንዴ የጨመሩት ለ 50,000 ኪ.ሜ (3000 ሰዓት) ያገለግላል
በየወሩ ግን ዘይት መቀየር ለሰረቪስ ጊዜ አይዘንጉ

ለበለጠ መረጃ የ ካምፓኒው በዌብሳይት
Www.nanozr.com
YouTube link
https://youtu.be/JdNGq3-VYxo
የኛ ቴሌግራም አድሬስ
https://t.me/joinchat/AAAAAEqGIilDMyR8k-IYFA

Photos from Caravan Addis Online Shoping's post 21/05/2020

ቃሪያ ገበያ kariya shopping center
***የመኪና ጃምፐር (Automobile Emergency Mobile Power Supply )*** ይዞላችሁ መቷል
☎️+251969182200/+251927200885
Telegram- https://t.me/joinchat/AAAAAEqGIilDMyR8k-IYFA
#ከኮሮናቫይረስ እራሶዎን ይጠብቁ
#አይዘናጉ ሁሌም #የጤናጥበቃሚኒስትር ትዛዝ ይተግብሩ እያልን
#የመኪና ባትሪ በደከመበት ጊዜ በአስቸኳይ የሞተር እንቅስቃሴ እንዲጀምር ሀይልን የሚያስተላልፍ
#የተመጣጠነ Voltage #የተመጣጠነ current #የተመጣጠነ ሀይልን #የተመጣጠነ የቻርጀር የኤሌክትሪክ ዝውውርን #የባትሪ ሀይል ብክነትን የሚቆጣጠር
#የባትሪ Capacity = 16800mAh/3.7V
current = 300A
current = 600A
= DC 12V/1A
= 2*USB 5V-2A;12V
Jumper Output = DC 12V-1A; 16V-2A;19V-3.5A
Time = 3-4hours
Time >3000
Car = 12V vehicle
laptop ,Mobil,Camera
LED light; Torch/SOS/flashing
#በአጭር ደቂቃ ውስጥ ያሉበት ቦታ እናደርሳለን
እርስዎ እራሱ ይመሰክራሉ ይደውሉ 👍👍👍
Telegram- https://t.me/joinchat/AAAAAEqGIilDMyR8k-IYFA
📍Additionally Free delivery
አሁኑኑ ይዘዙን በትንሽ ጊዜ ውስጥ እናቀርባለን ከእሁድ እስከ እሁድ ስራ ላይ ነን ይደውሉ
Call ☎️+251969182200/0927200885

Photos from Caravan Addis Online Shoping's post 03/05/2020

#ከኮሮናቫይረስ እራሶዎን ይጠብቁ
#አይዘናጉ ሁሌም #የጤናጥበቃሚኒስትር ትዛዝ ይተግብሩ
**የመኪና LED የግንባር መብራት *"
☎️+251927200885
Or 📩
#ከፍተኛ ጥራት ያለው የፊት H4 ሞዴል መብራት
#ለአጭርና ለእረጅም መብራት መቆጣጠሪያ የሚውል
#በጭጋጋማና #በጉም የአየር ሁኔታ ጥቅም ላይ የሚውል
#ለተለያዩ የመኪና ሞዴሎች የሚሆን
#በቀላሉ የሚገጠሙ
headlight H4 auto led lighting system
#በአጭር ደቂቃ ውስጥ ያሉበት ቦታ እናደርሳለን
እርስዎ እራሱ ይመሰክራሉ ይደውሉ 👍👍👍

📍Additionally Free delivery
አሁኑኑ ይዘዙን በትንሽ ጊዜ ውስጥ እናቀርባለን ከእሁድ እስከ እሁድ ስራ ላይ ነን ይደውሉ
☎️+251927200885
Or 📩 inbox

Want your business to be the top-listed Shop in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Telephone

Address


Addis Abeba
Addis Ababa