Smart Marketing

Smart Marketing

Share

Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Smart Marketing, Marketing Agency, Addis Ababa.

02/11/2023

የቤት እቁብ!

ጤና ይስጥልን
ስለ Key-CHF Model ጥልቅ ማብራሪያ ለማግኘትና እንዴት በአነስተኛ ቅድመ ክፍያ እና ዝቅተኛ ወርሀዊ ቁጠባ የባለ አንድ፣ሁለት እና ባለ ሶስት መኝታ ቤት ባለቤት እንደሚሆኑ ለመረዳት በ

0956988183
0923609340
0713570299 ይደውሉልን !

አድራሻ:-
1. ቦሌ አትላስ ዮሊ ሆቴል ፊትለፊት አሐዱ ባንክ ያለበት ህንፃ

2. መገናኛ ዋአች ህንፃ 2ተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 205

3. ቦሌ መድሐኔአለም ማፊ ሞል አጠገብ አንበሳ ባንክ ያለበት ህንፃ 2ተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር F2-007/2

Photos from Smart Marketing's post 31/10/2023

ፐርፐዝብላክ ኢትዮጵያ ለከገበሬው የምርት ስርጭት የሚያገለግሉ 11 መኪኖችን ተረከበ።
=========

ፐርፐዝብላክ ኢትዮጵያ ለከገበሬው የምርት ስርጭት የሚያገለግሉ 11 መኪኖችን ተረክቧል።

ፐርፐዝብላክ ኢትዮጵያ መኪኖችን የተረከበው ከበላይአብ ሞተርስ ሀላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር ነው።

በርክክብ ስነ-ስርዓቱ ላይ ንግግር ያደረጉት የፐርፐዝብላክ ኢትዮጵያ ዋና ስራ አስፈፃሚ ፍሰሃ እሸቱ (ዶ/ር)፤ ተሽከርካሪዎቹ በአዲስ አበባ በሁሉም ክፍለ ከተሞች የምርት ስርጭትን በተገቢው መንገድና በፍጥነት ለማካሄድ እንደሚያገለግሉ ገልፀዋል።

በተጨማሪም ወደፊት የተሽከርካሪዎችን ቁጥር በመጨመር ከአዲስ አበባ ውጭ በሚገኙ ከተሞች ስርጭቱ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ፍሰሃ እሸቱ (ዶ/ር) ተናግረዋል።

የበላይአብ ሞተርስ ሀላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር ተጠባባቂ ዋና ስራ አስኪያጅ ሀብታሙ ሊቁ፤ መኪኖቹ ጥራት ያላቸው መሆናቸውን ገልፀው፤ ከፐርፐዝብላክ ኢትዮጵያ ጋር በመስራታችን ደስተኞች ነን፣ ወደፊትም በትብብር መስራታችንን እንቀጥላለን ብለዋል።

ከፐርፐዝ ብላክ ሚድያ
============

18/09/2022

Adwest Hotel

Want your business to be the top-listed Advertising & Marketing Company in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Address


Addis Ababa
1000