Cccccgggg

Cccccgggg

Share

It's a Government office page which focused on news.

01/11/2021

የቂርቆስ ክፍለ ከተማ ወረዳ 07 ምክር ቤት አስቸኳይ ጉባኤ በነገው ዕለት ያካሄዳል ✍ ✍ ✍ (ቂርቆስ ወረዳ 07 ኮሙዩኒኬሽን 22/02/14) ምክር ቤቱ በአስቸኳይ ጉባኤው በአዲስ ምዕራፍ በአዲስ የተዋቀሩ አስፈጻሚ አካላት ሹመት ያጸድቃል ተብሎ ይጠብቃል...... . በነገው እለት በወረዳው አዳራሽ በሚካሄደው አስቸኳይ ጉባኤ በወረዳው በአዲስ መልክ የተመደቡ የካብኔ አባላት ሹመት ለምክር ቤቱ አስቀርቦ እንደሚያስጸድቅ የወረዳው ምክር ቤት ጽህፈት ቤት አስታውቋል

30/10/2021

አቶ በለጠ ወርቁ በድጋሜ የቂርቆስ ክፍለ ከተማ የመንግስት ኮሙዩኒኬሽን ፅ/ቤት ሀላፊ ሁነው ተሹመዋል። በዚህም የወረዳው ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ፅ/ቤት መልካም የስራዘመንን ይመኛል።

ቂርቆስ ወረዳ 07 ሚዲያ
ጥቅምት 20/2014

Photos from Cccccgggg's post 30/10/2021

የቂርቆስ ክ/ከተማ ወረዳ 07 ስራ አስኪያጅ ጽ/ቤት ሳምንታዊ የጽዳት ንቅናቄውን በጀርመን ግቢ አካሄደ። በዝግጅቱ ላይ የጽዳት ባለሙያዎች አመራሮችና ነዋሪዎች ተሳታፊ ሆነዋል። አካባቢው ለረጅም ጊዜ ቆሻሻ የሚጠራቀምበት መሆኑን የተናገሩት አቶ አክሊሉ ሹራሞ የጽ/ቤቱ ኃላፊ ዘላቂ መፍትሄ እስከሚሰጠው ድረስ የማጽዳት ስራው እንደሚቀጥል ገልጸዋል።

ቂርቆስ ወረዳ 07 ሚዲያ
ጥቅምት 21/2014

Photos from Mayor Office of Addis Ababa's post 03/10/2021
Want your organization to be the top-listed Government Service in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Telephone

Website

Address


Addis Ababa