GH Import Export
Diversified Products in One Window
04/08/2025
https://youtu.be/25fp2pOljxw?si=HnPmBg2aJkwTgfQR
አትራፊ የፍራንቻይዝ ሱቅ መክፈት ለሚፈልጉ የቀረበ እድል //Ethio Business// ''Ethio Business" is a weekly program airing on Thursday evenings from 8:30 to 9:00 p.m., dedicated to providing viewers with concise and current business up...
04/07/2025
አዲስ ነገር ... ከጂኤች አልያንስ ስማርት ባዛር
ከእንግዲህ ...
👉ምርት አምርተው ሳይሸጥ ቢከማች
👉ከውጭ ያመጡት ዕቃ ገበያ ቢያጣ
👉ዕቃው የመጠቀሚያ ጊዜው ቢቃረብ
👉ንግድዎ አላተርፍ ብሎ በኪሳራ ቢዘጋ ... በክምችት ስላለዎት ምርት እንዲች ብለው እንዳይጨነቁ
ጥርግርግ አርገው ለጂኤች አልያንስ ስማርት ባዛር ያስረክቡ፤ ምርትዎንም በብር ይለውጡ!
ጂኤች አልያንስ ስማርት ባዛር
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
ምን አለ እጅዎ ላይ?
*️⃣የምግብ ሸቀጦች
*️⃣የፅዳት ዕቃዎችና የንፅህና መጠበቂያዎች
*️⃣የስቴሽነሪና የማሸጊያ ዕቃዎች
*️⃣አልባሳትና ጫማዎች
*️⃣የኤሌክትሮኒክስና የኤሌክትሪክ ዕቃዎች
*️⃣የሳኒተሪና የሴራሚክ ዕቃዎች
*️⃣ፈርኒቸር ... በሮች ሌላም ማንኛውንም ምርት ለእኛ ያስረክቡ፥ ምርትዎን በብር ይለውጡ።
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
🔑ከእርስዎ የሚጠበቀው ምንድን ነው?
በክምችት ያለዎትን ዕቃ ብዛት፣ የአንዱን ዋጋ፣ የተመረተበትን ሀገርና የመጠቀሚያ ጊዜውን የሚገልፅ መረጃ እንዲሁም የዕቃውን ዓይነት የሚያሳይ ጥርት ያለ ፎቶ አዘጋጅተው በአካል በመምጣት ከድርጅታችን ጋር የግብይት ውል ስምምነት መፈራረም ብቻ ነው።
አድራሻ፦ ገርጂ አልፎዝ አጠገብ BMA ፕላዛ 7ኛ ፎቅ
ለበለጠ መረጃ፦
☎️ 0930 20 20 20
0911 21 07 10
ለጭንቀትዎ መፍትሔ ... ጂኤች አልያንስ ስማርት ባዛር
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Contact the business
Telephone
Website
Address
Imperial Hotel, Next To Alfoz Plaza, BMA Plaza 7th Floor
Addis Ababa
Opening Hours
| Monday | 09:00 - 17:00 |
| Tuesday | 09:00 - 17:00 |
| Wednesday | 09:00 - 17:00 |
| Thursday | 09:00 - 17:00 |
| Friday | 09:00 - 17:00 |
| Saturday | 09:00 - 17:00 |