Emad TECH

Emad TECH

Share

to get up to date computer and phone hacking tips
join our youtube channel
https://youtu.be/ZYQBe-xXBBQ

31/01/2022

ይዋይፋይ፡ቁልፍ ለመስበር https://m.youtube.com/watch?v=lAY95LYz2lI&t=41s

28/11/2021

✳️የWiFi ኮኔክሽናችንን ፈጣን ለማድረግ የሚያስችሉ ዘዴዎችን ልንገራችሁ!

❇️የWiFi ኮኔክሽናችን በጣም እየተንቀራፈፈ ሲያስቸግረን ኮኔክሽኑን ፈጣንና አስተማማኝ ለማድረግ የሚረዱ ብዙ ዘዴዎች አሉ፡፡ ከነዚህ ዘዴዎች የተወሰኑትን ልንገራችሁ፡፡

1ኛ፦ የሚባል አፕሊኬሽን ዳውንሎድ አድርጎ መጠቀም

አንድ አንድ ግዜ የWiFi አገልግሎት የሚሰጡ ድርጅቶች ሆን ብለው የDownload እና Upload ፍጥነቱን ሊቀንሱ ስለሚችሉ WiFi ኮኔክሽኑ ሊንቀራፈፍ ይችላል፡፡ በዚህ ግዜ Speedfy አፕሊኬሽን ኮኔክሽኑን ፈጣን ያደርገዋል፡፡በተጨማሪ አፕሊኬሽን እንደ VPNም ስለሚያገለግል ኮኔክሽኑን ፈጣን ያደርገዋል፡፡

2ኛ፦ ብራውዘር መጠቀም

የWiFi ኮኔክሽናችን በሚንቀራፈፍበት ግዜ Opera ብራውዘርን ስንጠቀም ኮኔክሽናችን ፈጣን ይሆናል፡፡ ምክንያቱም Opera ብራውዘር ፈጣን ፕርፎርማንስ እንዲኖረው የራሱ Built-in features ስላሉት።

3ኛ፦ በአንድ ግዜ የከፈትናቸው ብዙ ታቦች(Browser Tabs) ካሉ እነሱን መዝጋት

የተከፈቱ ብዙ ታቦች ካሉ ኮኔክሽናችንን ዝግግግግ… ስለሚያደርጉት የማንፈልጋቸውን ታቦች መዝጋት ኮኔክሽኑን ያሻሽለዋል፡፡

4ኛ፦ ቦታ በመለዋወጥ የተሻለ ኮኔክሽን ልናገኝ እንችላለን።

5ኛ የላፕቶፕ ወይም የስልክ ቻርጀር መሰካት

የላፕቶፓችን ወይም የስልካችን ባትሪ እያለቀ ከሆነ ቻርጀር መሰካት ኮኔክሽኑን ሊያሻሽል ይችላል( ይሄ እንኳን Theory ነው፤ ላይሆን ይችላል)

6ኛ፦ ከጀርባ የሚሮጡ አፕሊኬሽኖችን መዝጋት

Want your business to be the top-listed Computer & Electronics Service in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Telephone

Address


Addis Ababa