Etcare

Etcare

Share

An official page of Etcare, Etcare is a company that produces and sell beauty care products

10/07/2026

ቅዳሜ ሊደገም ነው
ባሳለፍነው ሳምንት ቅዳሜ እንዲህ ብለን ጠይቀን ነበር
"ቅዳሜ ጠዋትን ምን ለማድረግ አቅደዋል።"

በስራ እና ህይወታቸው በቀጥተኛ ሽያጭ ጉዟቸው ትልቁን እርምጃ የሚያራምድ ሁነትን የመረጡ ኢቲኬሪያንስ ቅዳሜ በኢቲኬር በመገኘት በብዙ አትርፈዋል።

እርስዎስ በዚህ ሳምንት ቅዳሜ ይህንን መሳተፍ አቅደዋል።

ቅዳሜ ረፋድን በኢቲኬር ካሳለፍነው ሳምንት የቀጠለ ቀጥተኛ ሽያጭን በተግባር ከኖረ ስኬትን በህይወት ልምዱ ካደረገ የረጅም ዘመን አሰልጣኝ ስራ ፈጣሪ እና የቀጥተኛ ሽያጭ ባለሙያ አንደበት አይተኬ የሆነ የስልጠና ጊዜን እንዲያሳልፉ ተጋብዘዋል።

አሰልጣኛችንን

ነቢል ሰመሩ
ስራ ፈጣሪ የሪል ስቴት አልሚ አምራች እና የሚዲያ ሆስት
የረጅም አመት አለም አቀፍ የቀጥተኛ ሽያጭ ኢንዱስትሪ ልምድ ከተኖረ ስኬት ጋር ያካበተ አሰልጣኝ እና የቀጥተኛ ሽያጭ ባለሙያ

ቅዳሜ በልዩ ሁኔታ ለኢቲኬሪያን የምርት አስተዋዋቂዎች ብቻ የተዘጋጀ የስልጠና መድረክ።

በኢቲኬር ስራ የጀመራችሁ በምርት አስተዋዋቂነት ቆይታ ያላችሁ የኢንዱስትሪውን ፍልስፍና እና አሰራር በዚህ አሰልጣኝ ለመካፈል ተጋብዛችኋል።

ነገ ቅዳሜ ከጠዋቱ 4፡00
በኢቲኬር ዋና መስሪያ ቤት አዳራሽ
መግቢያው ተከፍሏል

Photos from Etcare's post 10/07/2026

የመጀመሪያ ቀን 3ኛ የስልጠና መድረክ ከኔትወርክ ማርኬቲንግ ኤክስፐርቱ ነቢል ሰመሩ ጋር

ታላላቅ መሪዎች ከተለያዩ የኢቲኬር ቅርንጫፎች ለአንድ አላማ ተሰብስበው መሪነትን በተግባር ከኖሩ እና ከተማሩ መሪዎች አንደበት እየቀሰሙ ይገኛሉ።

ከማለዳ ስልጠናው በኋላ ከሻይ እና የምሳ እረፍት አልፎ ከሰአቱን በአዲስ አቅም እና የስልጠና ፍላጎት መሪነትን ከነቢል ሰመሩ እየቀሰሙ ይገኛሉ።

Want your business to be the top-listed Beauty Salon in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Telephone

Address


Https://maps. App. Goo. Gl/9awY8x3TpHfJixMi 9
Addis Ababa

Opening Hours

Monday 08:00 - 07:00
Tuesday 08:00 - 13:00
Wednesday 08:00 - 13:00
Friday 08:00 - 13:00
Sunday 08:00 - 13:00