Addis Eyita
አዲስ ዕይታ በንግድና ኢንቨስትመንት ዙሪያ የማማከር አገልግሎት
07/05/2026
በወር 105,000 ብር እና ከዚያ በላይ የተጣራ ትርፍ የሚያገኙበት አዋጭ ቢዝነስ!
አጃክስ የማምረት ቢዝነስ
✨አጃክስ ለዕቃ ማጠቢያነት የሚያገለግል በየቀኑ የሚፈለግ ምርት ነው።
✨ ይህ ቢዝነስ በሀገራችን በቀላሉ በሚገኙ ጥሬ እቃዎች የሚሰራ በመሆኑ አነስተኛ ወጪና ከፍተኛ ትርፍ የሚያስገኝ ድንቅ የኢንቨስትመንት አማራጭ ነው።
👉 የምርት አቅም፦ በቀን ባለ 200 ግራም 3000 አጃክስ ይመረታል።
👉 የማሽን ዋጋ፦ 450,000 ብር ብቻ።
👉የተጣራ ትርፍ፦ በወር 105,000 ብር እና ከዚያ በላይ።
✨ ከአዲስ እይታ ጋር ሲሰሩ የሚያገኟቸው ልዩ ጥቅሞች
🔘 የሙያ ድጋፍ፦ ቢዝነሱን ከመጀመርዎ በፊት በዘርፉ ውጤታማ እንዲሆኑ የሚያስችል ስልጠና እንሰጥዎታለን።
🔘 የ10 ዓመት ልምድ፦አዲስ እይታ ላለፉት 10 ዓመታት በርካታ ስኬታማ ቢዝነሶችን በማማከር እና ወደ ስራ በማስገባት የታመነ ስም ገንብቷል።
✨ አሁኑኑ ይጀምሩ!
የነገውን ስኬት ዛሬውኑ ይወስኑ።ለበለጠ መረጃ ወደ ቢሯችን ጎራ ይበሉ ወይም በስልክ ይደውሉልን
📍 አድራሻ: ሜክሲኮ፣ ኬኬር (K-Ker) ህንፃ፣ 2ኛ ፎቅ፣ ቢሮ ቁጥር 227
📞 0978212121 / 0901842121
🌐 www.addiseyta.com
በሁሉም ማህበራዊ ሚዲያዎቻችን ይከታተሉን!
YouTube: https://www.youtube.com/
Website: https://addiseyta.com
Facebook: https://www.facebook.com/addiseyita1
Telegram: https://t.me/addiseyita
Instagram: https://www.instagram.com/addis.eyita
Tiktok: https://www.tiktok.com/
Twitter: https://x.com/AddisEyita_2007
04/05/2026
🔩ስክሩ የማምረት ቢዝነስ🔩
✨ ስክሩ ከእስታፋ ብረት የሚሰራ እንጨት እና ብረትን ለማያያዝ እንዲሁም ፍሬሞችን እና የተለያዩ ጌጦችን ግርግዳ ላይ ለማንጠልጠል ይጠቅማል ።
✨ በተጨማሪም ጠረጴዛዎች ፣ ወንበሮች እና ከእንጨት የሚሰሩ ግብአቶችን ለመያያዣነት ይጠቅማል ።
✨ ጥሬ ዕቃውም በሀገራችን በበቂ ሁኔታ ይገኛል።
✨የተለያዩ የስክሩ አይነቶችን በተለያየ መጠን ማምረት ይቻላል።
👉 የምርት አቅም፦ በቀን 96,000 ፍሬ ስክሩ ማምረት ይቻላል።
👉 የማሽን ዋጋ፦ 8.2 ሚሊየን ብር።
👉የተጣራ ትርፍ፦ በወር 568ሺ ብር እና ከዚያ በላይ።
✨ ከአዲስ እይታ ጋር ሲሰሩ የሚያገኟቸው ልዩ ጥቅሞች
1. የተሟላ ስልጠና፦ ቢዝነሱን ከመጀመርዎ በፊት በዘርፉ ብቁ የሚያደርግዎትን ስልጠና እንሰጥዎታለን።
2. ቀጣይነት ያለው ድጋፍ፦ ቢዝነሱን ከጀመሩ በኋላም በባለሙያ ክትትል እና በፕሮሞሽን (ማስታወቂያ) ስራዎች ሁሌም ከጎንዎ ነን።
✨ አሁኑኑ ይጀምሩ!
የ10 ዓመታት የስኬት ጉዞ ባለቤት የሆነው አዲስ እይታ ቢዝነስ አማካሪ፣ የእርስዎን የንግድ ስኬት ለማረጋገጥ ሁሌም ዝግጁ ነው።
ለተጨማሪ መረጃ
📍 አድራሻ፦ ሜክሲኮ፣ ኬኬር (K-Ker) ህንፃ፣ 2ኛ ፎቅ፣ ቢሮ ቁጥር 227
📞 0978 21 21 21 / 0901 84 21 21
🌐 www.addiseyta.com
በሁሉም አማራጮች ተጨማሪ መረጃዎችን ማግኘት ይችላሉ ።
YouTube: https://www.youtube.com/
Website: https://addiseyta.com
Facebook: https://www.facebook.com/addiseyita1
Telegram: https://t.me/addiseyita
Instagram: https://www.instagram.com/addis.eyita
Tiktok: https://www.tiktok.com/
Twitter: https://x.com/AddisEyita_2007
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Contact the business
Telephone
Address
Mexico Kkare Building 2nd Floor
Addis Ababa