Elelanjobs.Com
Stay in Touch & Follow us on our Social media Platforms to get Latest Updates for Latest Job opportunities
15/06/2026
13/06/2026
#ማስታወቂያ
በደባርቅ ዩኒቨርሲቲ የመውጫ ፈተና (Exit Exam) የምትወስዱ ተማሪዎችን ይመለከታል ።
የ2018 ዓ.ም የከፍተኛ ትምህርት የመውጫ ፈተና (Exit Exam) ከሰኔ 4 - 12/2018 ዓ.ም የሚሰጥ መሆኑ ይታወቃል።
በመሆኑም በ2018 አካዳሚክ ዓመት በዩኒቨርሲቲያችን ግቢ መውጫ ፈተና (Exit Exam) የምትወስዱ ተማሪዎች ከዚህ በታች በተቀመጠው የፈተና ፕሮግራም መሰረት በየተመደባችሁበት የፈተና መሰጫ ክፍል በሰአት በመገኘት ፈተናውን እንድትወስዱ ከወዲሁ እናሳስባለን ።
መልካም እድል!
ደባርቅ ዩኒቨርስቲ፤ ሰኔ 3/2018 ዓ/ም።
Want your business to be the top-listed Recruitment Company in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Telephone
Website
Address
Addis Ababa