Abenezer Mesfin
የእግዚአብሔርን ቃል እውነት እንጨዋወት።
11/09/2023
የአንድ አንድ ቤተክርስቲያን ብዛት ከአንድ አካል በልጦ እየፈሰሰ ይሆን እንዴ እኔ ነኝ እዚ ጋር እኔ ነኝ እዚያ ጋር እያለ የሚገፋፋው...?🤔
26/07/2023
ጥንቃቄ ❌❌❌❌
ቃየን የተወለደው ከአዳም አይደለም የሚል ትምህርት ደግሞ መቷል ታድያ ምን ክፋት አለው እንዳትሉ❌ ክፋቱማ ቃየን አባቱ እባቡ እናቱ ደግሞ ሄዋን ነች ይሉናል ይሄንን የአጋንንት ትምህር ከየት እንዳመጡት? አሀ አሀ ከአጋንንት ነው ለካ።😁 በዚህ ቢያቆም ጥሩ ነበር የክርስትናችን መሰረት የሆነው የኢየሱስ ውልደት ጋር ወሰዱት እንጂ ያው እነሱ የሚሉትን መጻፍ ስለከበደኝና ስለቀፈፈኝ ትቼዋለሁ። ደግሞ እኮ አማኝ ነን ባዮች መሆናቸውስ 🤔 አጠገባችሁ ያሉትን መርምሩ። ይሄ ማወቅ የሚመስላቸው አሉ። ይሄንንስ ከማወቅ.........
“አስቀድመን እንዳልን እንዲሁ አሁን ሁለተኛ እላለሁ፥ ከተቀበላችሁት የተለየውን ማንም ቢሰብክላችሁ የተረገመ ይሁን።”
— ገላትያ 1፥9
Want your place of worship to be the top-listed Place Of Worship in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Website
Address
Addis Abeba
Addis Ababa
0000