Ozone School Addis Ababa
Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Ozone School Addis Ababa, School, Ayat zone 6, Addis Ababa.
27/09/2023
ለመላው የኦዞን ት/ቤት የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ።
በዓሉም የደስታ ፣ የሰላም ፣ የፍቅር ፣ የመተባበር እና የጤና እንዲሆንላችሁ እንመኛለን፡፡
+ እሰይ እልል በሉ
ተገኘ መስቀሉ +
መልካም የመስቀል በዓል!
ውድ የተከበራችሁ ወላጆች :-
ከሰኞ መስከረም 14/2016 ዓ.ም ጀምሮ
ትምህርት የሚሰጠው ሙሉቀን መሆኑን
እየገለፅን የተማሪዎች የደንብ ልብስ
(uniform ) ስለተዘጋጀ ሃያት የሚገኘው
ቅርንጫፍ በመሄድ መረከብ የምትችሉ
መሆኑን ት/ቤቱ ይገልፃል።
የት/ቤቱ አስተዳደር
ውድ ወላጆች እንኳን 2016ዓ.ም የትምህርት ዘመን በሰላም አደረሳችሁ
* የ2016 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የሚጀምረው ሰኞ መስከረም 07/2016ዓ.ም ሲሆን ከስኞ እስከ ዓርብ ትምህርት የሚስጠው ለግማሽ ቀን ይሆናል።
◻️◻️◻️◻️◻️◻️◻️◻️◻️◻️◻️◻️◻️◻️
* የጀማሪ(Nursery) ፣ የ1ኛ ክፍል እንዲሁም
የ9ኛ እና የ10ኛ ክፍል ተማሪዎች ትምህርት
የሚጀምረው መስከረም 14/2016ዓ.ም
ሲሆን ትምህርት የሚሰጠውም ሙሉቀን
ይሆናል ።
◻️◻️◻️◻️◻️◻️◻️◻️◻️◻️◻️
* የ2015ዓ.ም የ8ኛ ክፍል ተፈታኝ
ተማሪዎች የውጤት መግለጫ ካርድ
ስለመጣ የተሰጡ/ የወሰዳችሁትን
የመማሪያ መፅሃፍትን በመመለስ
ውጤታችሁን ከነገ መስከረም
04/2016ዓ.ም ጀምሮ መውስድ
ትችላላችሁ።
◻️◻️◻️◻️◻️◻️◻️◻️◻️◻️◻️◻️◻️
* የ2016ዓ.ም የትምህርት ዘመን መታወቂያ
ካርድ ስለተዘጋጀ ልጆቻችሁ በሚማሩበት
ቅጥር ግቢ ከነገ ጀምሮ በመገኘት
እንደትወስዱ ፎቶግራፍ ያላመጣችሁ
ወላጆች ፎቶግራፍ ይዛችሁ እንድትመጡ
ትምህርት ቤቱ ያሳስባል።
የት/ቤቱ አስተዳደር
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Telephone
Website
Address
Ayat Zone 6
Addis Ababa
Opening Hours
| Monday | 09:00 - 17:00 |
| Tuesday | 09:00 - 17:00 |
| Wednesday | 09:00 - 17:00 |
| Thursday | 09:00 - 17:00 |
| Friday | 09:00 - 17:00 |
| Saturday | 09:00 - 12:00 |