Lemlem Coffee Roaster

Lemlem Coffee Roaster

Share

Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Lemlem Coffee Roaster, Business Supply Service, Addis Ababa.

29/05/2021

የሰው ከልጆች ከረጅም ጊዜ አንስቶ ከምንጠቀማቸው እና ትልቅ የጥቅም ተፅዕኖ ካላቸው የተፈጥሮ ስጦታዎች መሀል በልምላሜው ውበት እይታን የሚስብ፣ በአቀራረብ ይዘቱ ተወዳጅ፣ በመአዛው በጣም ማራኪ እና በጣእሙ እንዲሁም በጤና ጥቅሙ በብዙዎች ዘንድ ቀዳሚ ተመራጭ የሆነው ቡና ነው ድርጅታችንም በልምላሜው አስደናቂ የሆነውን እና እሴት በመጨመር ለተጠቃሚዎች የሚያደርሰውን ምርቱን ለምለም ቡና ሲል ሰይሞታል፣
ይህን ልዩ የተፈጥሮ ስጦታ ለክቡር እና ክብርት ደንኞቻችን በሚመጥን እና አርኪ በሆነ ደረጃ እሴት ጨምረን ተፈጥሮአዊ ይዘቱን እንደጠበቀ በተለየያ መጠን እና አይነት በማቅረብ ላይ እንገኛለን እርሶም ይህን አንድም ተወዳጅ ሁለትም ልዩ ጣእም ሶስትም የጤና ጥቅም ያለውን ጥራቱን የጠበቀ ቡናችንን መጠቀም ስለሚገባዎት በፈለጉት መጠን እና አይነት ይዘዙን ባሉበት ቦታ እናደርሳለን። አድራሻ፦ አዲስ አበባ,ጦር ሃይሎች +251920009500
+251967157110

Want your business to be the top-listed Business in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Telephone

Website

Address


Addis Ababa

Opening Hours

Monday 08:30 - 17:30
Tuesday 08:30 - 17:30
Wednesday 08:30 - 17:30
Thursday 08:30 - 17:30
Friday 08:30 - 17:30
Saturday 08:30 - 17:30