Temaribet
We provide one of a kind tutoring service in Addis Ababa.
23/09/2022
13/09/2022
ዋጋ ያስከፍላል፣ እንዲያው እንደ እድል አይሆንም።
እኛም የትጉሁ ወላጆች ቀኝ እጅ ነን።
ልጅዎን በተማሪቤት ያስጠኑ።
እጅግ አዋቂ እና በባህርያቸው የተመሰከረላቸው አስጠኚዎችን አስሰን ፈልገን፣ ፈትነን መርጠን፣ አሰልጥነን በየሳምንቱ እየተከታተልን የእርስዎን ልጅ እናስጠናለን።
አስጠኚዎቻችን በአዲስ አባባ በሁሉም ቦታ ስለሚገኙ፣ አረፈድኩ፣ ቀረው የማይል አስጠኚ ለልጅዎ እንመድባለን።
እርስዎ ከመደወልዎ በፊት አስጠኚዎቻችንን መርጠን አዘጋጅትን ስለምንጠብቅ በ24 ሰዐት ዉስጥ አስጠኚ፣ ሴት ቢፈልጉ ወንድ፣ እንመድባለን።
የአስጠኚዎቻችን ሙሉ መረጃ አለን፣ ሙሉ ሃላፊነታቸውንም ድርጅታችን ይወስዳል።
አይሆንም፣ ግን እዲያው ምናልባት በአስጠኚያችን ባይደሰቱ፣ ለእኛ ብቻ አሳውቀው፣ በ24 ሰዐት ወስጥ አዲስ አስጥኚ እንመድባለን
በCambridge፣ በAmericaን እንዲሁም በኢትዮጲያ ካሪኩለም እናስጠናለን። የእንግሊዘኛ ቋንቋ እና ኮምፒዉተር ኮዲንግም እንደዚሁ እናስተምራለን።
ልጅዎ በየቀኑ ያጠናውን ትምህርት፣ ምዕራፍና ረዕስ በቀጥታ በሞባየል ስልክዎ ማግኘት ይችላሉ።
ዋጋችን 250 ብር በሰዐት ነው፣ ለዉጤታማነት ስንል አንድ ተማሪ በወር ቢያንስ ለ12 ሰዐት ያጥና እንላለን።
በፈረንጆቹ ወር መጨረሻ፣ እርስዎ በተምችዎት የክፍያ አማራጭ፣ ክፍያ ይፈጽማሉ።
ላለፉት ሁለት አመታት ብዙ ቤተሰብ አፍርተን ብዙ ተማሪዎች አጎብዘናል። አሁንም ካለፈው በብዙ ተምረን፣ ፍሪሃ እግዚሃብሄር ያላቸውን ሜጋ ተማሪዎችን ለማፍራት ጠንክረን እንሰራለን።
ለአላማችን ያለን ጽናት በEthioFM፣ በVOA እንዲሁም በDeutsche Welle(DW) ተመስክሮልናል።
ዛሬውኑ ልጅዎን በተማሪቤት ማስጠናት ይጀምሩ።
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Contact the school
Telephone
Website
Address
Addis Ababa
Opening Hours
| Monday | 08:00 - 17:00 |