Tena Mart

Tena Mart

Share

Quality

02/11/2024

በኢትዮጵያ በቂ የኮንዶም አቅርቦት እና ስርጭት እንደሌለ ተገለጸ በዚህም ኤም ኤስ አይ ኢትዮጵያ ከአጋር ድርጅቶች ጋር በመሆን በማህበራዊ ግብይት አማካኝነት በሁሉም የሃገሪቱ ክፍሎች ለማዳረስ እየሰራ መሆኑን ገልጸዋል፡፡

በኢትዮጵያ በየዓመቱ ከ21 ሺህ በላይ አዳዲስ ሰዎች በኤች አይ ቪ ኤድስ እንደሚያዙና 26 ሺህ ሰዎች ኤች አይ ቪን ጨምሮ ተያያዥ በሆኑ የጤና እክሎች እንደሚሞቱ ጥናቶች ያመላክታሉ፡፡
ከሁለት አመት በፊት በተከሰተው የኮንዶም እጥረት ምክንያት በአንዳንድ የክልል ከተሞች ምርቱ በውድ ዋጋ ሲሸጥ እንደነበርም ተገልጿል፡፡

(መናኸሪያ ሬዲዮ)

02/11/2024

Don’t miss Amazon PRIME DAY, today and tomorrow! It’s our best DEAL on Ashawaganda Heart all New Days. 💪😍🤑
ከፍተኛ ጥራት ያላቸውን የአማዞን ምርቶች እኛ ጋር ያገኛሉ።
ዝርዝር መረጃ ፔጁን ይጎብኙ።
ቴሌግራም
https://t.me/Enderasap

28/10/2024

🌴 ትንሽ ስለ ተምር እነሆ‼

🌍 የሚበቅለው መካከለኛው ምስራቅ
አሜሪካ ፣ ሜክሲኮ ፣ ኤዢያ እና ሜዲትራኒያኖች።

⚖ በመቶ ግራም ተምር ውስጥ
👉 ካሎሪ ... 277 👉 ፕሮቲን ... 2 ግራም
👉 ፋይበር ... 7 ግራም 👉 ካርቦሀይድሬት 75 ግራም👉 ፖታሺየም በቀን ከሚያስፈልገን 15%
👉 ማግኒዢየም በቀን ከሚያስፈልገን። 14%
👉 ኮፐር በቀን ከሚያስፈልገን 40%
👉 አይረን በቀን ከሚያስፈልገን 5%
👉 ቫይታሚን B6 በቀን ከሚያስፈልገን 15%

🛑 ከላይ እንደምናየው ብዙ ካርቦሀይድሬት ወይም ስኳር ቢኖረውም ያለው ፋይበር (አሰር) የስኳር ቁጥጥርን አሪፍ ያደርገዋል።

🌴 ተምር ሌላም ብዙ የጤና ጥቅሞች ያሉት ሲሆን ከነዚህም ውስጥ:-

🌿 በ Antioxidant የበለፀገ ነው።

🌿 ለጨጓራና አንጀት ጤና በጣም ተስማሚ ነው

🌿 ለአጥንት ጤና አስተማማኝ ነው።

ፔጁን ይጎብኙ ቤተሰብ ይሁኑ።

27/10/2024

ዝርዝር መረጃ ለማግኘት ይደውሉ ወይንም ፔጁን ይጎብኙ................................................

Want your business to be the top-listed Beauty Salon in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Telephone

Website

Address


Bolle
Addis Ababa