Jesus TV
Jesus tv Ethiopian
Television 24/7 Channel
frequency 11636/7
Symbol rate 27500
polarization vertical
20/02/2026
ደግሞ ጌታ ቢፈቅድ በህይወት ብንኖር ታላቅ ፈውስ እና ታምራት ድንቆችን ልናይ በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም
ቀን ተሰጠን
በማንኛውም ሁኔታ ላላቹህ ዉድ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ጥሪ ተደርጎላቹሃል በእምነት ሆናቹሁ ኑ
ማዳኑን ታያላቹህ
🙏የእግዚአብሔር ቃል በሃይል እና በስልጣን ይሰበካል የፈውስ /የታምራት /የድንቅ ጊዜ ይሆናል ጌታ ቢፈቅድ በህይወት ብንኖር ይህንን ታላቅ የፈውስ የታምራት እና የድንቅ ጊዜ ማንም እንዳይቀር
-አዳዲስ ነፍሳትን እና በተለያዩ ጥያቄ ያለባቸውን እንዲሁም ቤተሰቦቻችንን መጋበዝ እንዳንረሳ
እሁድ ማንም ሰው እንዳይቀር ...
ከማለዳው 12:30 ጀምሮ እስከ ከሰአት 9:30 እንደነበረው አሁንም በተመሳሳይ ሰአት ይህ አገልግሎቶች ይቀጥላል
ቅዱሳን የእግዚአብሔር ሰው ነብይ ኤርሚያስ ሁሴን ለህዝቡ መልክት አላቸው በእለቱም ለሁሉም (ለታመሙት ) እና በተለያዩ ጥያቄ ለመጡት ሁሉ እጅ በመጫን በዘይት ይፀልያሉ
ለህሙማን /በአጋንት እስራት ላሉ ወንጌል ነፃ ያወጣል በጌታ በኢየሱስ ስም ነፃ ይወጣሉ እንዳይቀሩ አደራ እንላለን
🚩ማንም ሰው እንዳይቀር ከማለዳው 12:00 ጀምሮ
የሚያበቃበት ሰአት ከሰአት 9:30 ይሆናል
የመንግስቱ ወንጌል አለም አቀፍ ቤተክርስቲያን አድራሻ፡-ታክሲ ወይም አውቶቡስ ለምትይዙ
ከአራት ኪሎ ታክሲ ተራ ቤላ ታክሲ በመሳፈር ቤላ አስራ አስራ ስምንት ማዞሪያ ወደ አቦ በሚወስደው መንገድ 200 ሜትር ዳገቱን እንደወጡ በስተግራ በኩል ያገኙናል !
Our church Address Gps
Taxi 🚖 ride|| taxi 🚕
https://maps.app.goo.gl/26Gu8Y9VFS8eCi96A?g_st=it
ለበለጠ -መረጃ
+251944723090
+251944723091
+251944723092
+251944723093
www.thegospelofkingdom.org
🚩ኑ በ4 ኪሎ ቤላ 18 ማዞሪያ ሲደርሱ ይውረዱ የመንግሥቱ ወንጌል አለም አቀፍ ቤተክርስቲያን
Gps location just click
https://maps.app.goo.gl/ks7RCA2krKzB9kjZ8?g_st=ic
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Telephone
Website
Address
Yeka Sub City Woreda 03 House Nember 452
Addis Ababa
57584