Arsenal Fans
Arsenal forever
08/06/2026
የቀድሞው የሪያል ማድሪድ የአጥቂዎች እራስ ምታት የሆነው ተከላካይ ፔፔ በድጋሚ ወደ ክለቡ በመመለስ የሆዜ ሞሪንሆ የአሰልጣኞች ስታፍን (የቴክኒክ ቡድንን) ለመቀላቀል ዝግጁ መሆኑ ተዘግቧል። 🚨
08/06/2026
🚨 አርሰናል ለአጥቂ መስመር ለማስፈረም ከሚፈልጋቸው ሶስት ስሞች ዝርዝር ውስጥ ገብተዋል ፦
🏴 ሞርጋን ሮጀርስ
🇫🇷 ጁኒየር ክሩፒ
🇦🇷 ጁሊያን አልቫሬዝ
[Ben Jacobs]
08/06/2026
Want your business to be the top-listed Gym/sports Facility in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Website
Address
Addis Ababa