Yango By Contrast

Yango By Contrast

Share

Yango By Contrast

20/03/2026

በመንገድ ላይ ላላችሁ የያንጎ ጀግኖችና ለሙስሊም ደንበኞቻችን በሙሉ፣ እንኳን ለታላቁ የዒድ በዓል በሰላም አደረሳችሁ። መልካም በዓል!
ኢድ ሙባረክ 🌙

20/02/2026

ለያንጎ ባይ ኮንትራስት ሹፌሮችን በመመዝገብ በሳምንት እስከ 15000 ብር ይስሩ!💰
- ቋሚ ደመወዝ 5,000 ብር
- አንድ አክቲቭ ሹፌር ሲመዘግቡ 300 ብር
- የመዘገቡት ሹፌር 10 ጉዞዎችን ሲያጠናቅቅ ተጨማሪ 1,100 ብር ያገኛሉ!
👉 አሁኑኑ መመዝገብ ለምትፈልጉ በ 0️⃣9️⃣9️⃣1️⃣9️⃣0️⃣9️⃣2️⃣9️⃣3️⃣ ደውሉልን። እድሉ እንዳያመልጣቹ!

04/02/2026

እኛን  ምን ይለየናል?

🚗የኮንትራስት ሾፌር ሲሆኑ ቦነስ በምንም
 አጋጣሚ አይዘገይም

🚗Ekub (ቁጠባ): ከሌሎች ባልደረቦች ጋር
 በመሆን፣ ያለ አገልግሎት ክፍያ
 (Service Fee Free) ለሹፌሮች ብቻ
 በEkub ገንዘብ የምንቆጥብበት
 መድረክ አመቻችተናል።

🚗 ከአጋራችን አሪፍፔይ ጋር በመሆን
  የአጭር ጊዜ 10% ብቻ ወለድ ብድሮች
  እናዘጋጃለን

🚗 ድጋፍ  (Support):የትምህርት፣                    
የፋይናንስ  እና የአገልግሎት ድጋፍ
የምትጠይቁበት ቀጥተኛ መስመር ነው።

እዚህ ጋር የእናንተ ድምጽ ይሰማል! አብረን እንደግ።

☎️    0911886849
📥 
📍  ከቺቺንያ ወደ ሲግናል ሲሄዱ ዳሽን ባንክ ፊት ለፊት
🚘ቤተሰብ ለመሆን ይመዝገቡ 👉 https://forms.fleet.yango.com/forms?specification=taxi&ref_id=8ae59763d96f46578a6e60d3b23d4d6d

ከኛ ጋር ስለሚሰሩ እናመሰግናለን

Want your business to be the top-listed Taxi in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Address


Addis Ababa
57250 ADDISABABA,