Jan Media
The truth is what we serve.
22/08/2023
22/08/2023
ደመወዝ❗️❗️
ሰሞኑን በአማራ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች ህዝባዊ ውይይቶች እየተካሄዱ ይገኛሉ። ሰሞኑን በቆቦ ከተማ የመንግሥት ሰራተኛውን ያካተተ ስብሰባ ተደርጓል። በዚህ ውይይት ላይ በክልሉ ግብር እየተሰበሰበ ስላልሆነ ለሚቀጥሉት ሁለት ወራት ደመወዝ ሊቋረጥ ይችላል የሚል ነገር ከመድረክ መሪዎች እንደተነሳላቸው የደረሰኝ መረጃ ይጠቁማል።
የመንግሥት ሰራተኞቹ በበኩላቸው የአማራ ህዝብ ጥያቄ ከደመወዝ ጋር አይገናኝም፣ጥያቄው በፖለቲካዊ መፍትሔ ነው ማግኘት የሚችለው የሚል አስተያየት መስጠታቸውን አብሮ የደረሰኝ መረጃ ይጠቁማል::
Want your business to be the top-listed Media Company in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Website
Address
Addis Ababa