Babul Keyer NGO

Babul Keyer NGO

Share

"ኑ አብረን በቅንነት ወደ መልካምነት"
ባቡል ኽይር የበጎ አድራጎት ድርጅት

16/05/2026

ስሜ አይጠቀስ ያለ ወንድም ቤተል አለም ባንክ በግንባታ ላይ ለሚገኘው ባቡል ኸይር የአረጋውያን መጠለያ እና ምገባ ማዕከል ግንባታ የፌሮ ብረት ድጋፍ አድርጎልናል።

"....አላህ በሰደቃህ ሰበብ ያላሰብከው ኸይር ቤትህ ያስገባልክ ..ዱኒያን በስኬት. አኼራን በጀነት ያስደስትህ....." እያለ ባቡል ኸይር በድጋፍህ የተሰማውን ደስታ ከምስጋና ጋር በድርጅቱና በተጠቃሚዎቹ ስም ይገልጻል ።

እናመሰግናለን
እናመሰግናለን
እናመሰግናለን

#ኢትዮቴሌኮምእናመሰግናለን

ኸይርን እንሰንቅ ኑ እያለ ባቡልኸይር ይጋብዞታል.......

💥ከሀገር ውስጥ እና ከሀገር ወጭ ለምትገኙ በሚከተሉት የድርጅቱ የባንክ አካውንቶች ገቢ በማድረግ የዚህ ኸይር ስራ ተካፋይ መሆን ይችላሉ ።

🔶🔸🔸🔸🔶

የአካውንት ስም:—ባቡል ኸይር የበጎ አድራጎት ድርጅት
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ:— 1000318219595
አዋሽ ባንክ :— 01410267076800
ኦሮሚያ ባንክ:—1346691000002
አቢሲኒያ:— 28381867
ኦሮሚያ ሕብረት ስራ:— 1042900004147
ቡና ባንክ :-3209691000040
አባይ ባንክ:-0066918741866019
ዘምዘም ባንክ:-0001171410301
ንብ ባንክ፡-7000026688097
ዳሽን ባንክ :-7900430485511
ሂጅራ ባንክ :_1000811110001
ሕብረት ባንክ 4129711993890010
sweft cod UNTDETAA
አማራ ባንክ :-8800000065997
ሸቤሌ ባንክ :- 0101010000002
አዲስ ኢንተርናሽናል ባንክ 0380654881103
እናት ባንክ 751174186208001
ወጋገን ባንክ 1019200715301

🔶🔸🔸🔸🔶
በስልኮ ድጋፍ ለማድረግ
በ7335 OK ብሎ በመላክ የአቅመ ደካማ ወገንዎን እምባ ያብሱ!

አድራሻ:—ኳስ ሜዳ ከሀጂ ዩኑስ መስጂድ ፊት ለፊት በሚገኘው አበበ ቢቂላ ስታዲየም ጀርባ ወደ ውስጥ 100 ሜትር ተጉዘው ያገኙናል።

ለበለጠ መረጃ:—
****
0923276176
📱 0903377777 ይደውሉልን።

"ኑ አብረን በቅንነት ወደ መልካምነት"
ባቡል ኽይር የበጎ አድራጎት ድርጅት

📱❼❸❸❺Ⓞⓚ
#ባቡልኸይር #የመልካምነትበር

15/05/2026

ውድ የድርጅታችን የደግነት ቤተሰቦች በኢትዬ ቴሌኮም (ቴሌብር) በኩል ባሉበት ሆነው ቤቶን #ባቡልኸይር ለመደገፍ ከታች የተቀመጠውን QR code መጠቀም ይችላሉ ስለሚያበረክቱት ድጋፍ ባቡል ኸይር ምስጋናውን በድርጅቱና በተጠቃሚዎቹ ስም ይገልጻል ።

Ethio telecom

Want your organization to be the top-listed Non Profit Organization in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Telephone

Address


Addis Ababa