Goh Architects

Goh Architects

Share

Interior Design and Finishings construction

Photos from Goh Architects's post 16/12/2022

client - አቶ ቁምላቸዉ የሁዋላው
Area - 240 msq
Type - G+2 Vila
Address - ቦሌ አራብሳ አያት 49 ኮንዶሚኒየም አካባቢ
project status - በግንባታ ላይ

ጎህ አርክቴክትስ/Goh Architects/ በአይነቱ ለየት ያለ የቤተ-ውበት(interior design) የተሰራ ''less is more'' በሚል የዲዛይን ፍልስፍና የተገነባ ድንቅ የኢንቴርየር ዲዛይን ጥበብ የፈሰሰበት በአይነቱ ልዩ የሆነ ስራ።

እርሶስ ልዩ የሆነ ቤት ውስጥ መኖር ወይም ኢንቴርየር ዲዛይን ያሸበረቀ ቢሮ ዉስጥ መስራት ይፈልጋሉ ??

እንግዲያውስ ጎህ አርክቴክትስ/Goh Architects/ በአይነቱ ለየት ያለ የቤተ-ውበት(interior design) ስራዋችን ጥራት ባለው መንገድ በተመጣጣኝ ዋጋ ከነግንባታዉ ሰርተን ምናስረክበዉ መሆኑን ስንገልጽ ታላቅ ደስታ ይሰማናል። ጎሆችን ለየት ሚያረገን ነገር ጥራት እና ምቾትን የተላበሱ ዲዛይኖችን ልምድ ባካበቱ ባለሙያዎቻችን ስሜት እና ፍላጎቶን በጠበቀ መልኩ በፍጥነት እና ሀላፊነት ሰርተን ማስረከባችን ልዩ ያደርገናል።
- ለቤትዎ
- ለቢሮዎ
- ለሆቴልዎ
- ለካፌ
- ለባር
- ለትምርት ቤቶች
እና ለመሳሰሉት አገልግሎቶች የሚውሉ የኢንቴርየር ዲዛይን ማሰራት ሲያሻዎት 4ኪሎ ብርሀን አና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ፊት ለፊት በሚገኘው ድንቅ ስራ ኮምፕሌክስ 5ተኛ ወለል ላይ ቢሮዋችን ብቅ ብለው ያግኙን ወይም ከታች በተዘረዘሩት ስልኮች ይደውሉልን።
+251912239118
+251921688271
+251921226479

Photos from Goh Architects's post 18/11/2022

በጎህ አርክቴክት/Goh Architects/ የተሰራ ማራኪ የቢሮ ቤተ-ውበት/interior design/ የሚኒማሊስት ዲዛይን ጥበብ የተከተለ ድንቅ ዲዛይን። ቤቶን: ቢሮዎችን :ካፊቴሪያ እና ሆቴሎች ባማረ እና ደረጃዉን በጠበቀ መልኩ እንዲሰራሎት ሲፈልጉ 4ኪሎ ብርሀን እና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ፊት ለፊት በሚገኘው ድንቅስራ ኮምፕሌክስ ህንፃ 5ተኛ ፍሎር ላይ ያገኙናል። በተጨማሪም በነኚህ ስልኮች ይደውሉልን።
+251912239118
+251921688271
+251903732059

09/11/2022

ጎህ አርክቴክትስ/Goh Architects/ በአይነቱ ልዩ የሆነ ቤተ-ውበት የኢንተርየር ዲዛይን/interior design/ እና የአርክቴክቸራል: የኢንጅነሪንግ: የግራፊክስ ሶፍትዌሮች አጫጫር ስልጠናዋችን ብቃት እና እረጅም ጊዜ ልምድ ባላቸው ታላላቅ የዩንቨርስቲ መምህራኖች እና ባለሞያዋች በመታገዝ በቀን:በማታ: በቅዳሜ እና እሁድ: በ VIP ፕሮግራሞች የዲዛይን ስልጠናዋችን ይዘን መቅረባችንን ስንገልፅ በታላቅ ደስታ ነወ። ያሉን ቦታዋች ውስን በመሆናቸው በአካል በመቅረብ አራት ኪሎ ብርሀን እና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ፊት ለፊት በሚገኘው ድንቅስራ ኮምፕሌክስ 5ተኛ ፋሎር ላይ ያገኙናል። ለተጨማሪ መረጃ ከታች በተዘረዘሩት ስልኮች ይደውሉልን።
+251912239118
+251921688271
+251903732059

02/11/2022

ጎህ አርክቴክትስ/Goh Architects/ በአይነቱ ለየት ያለ የቤተ-ውበት(interior design) ስራዋችን ጥራት ባለው መንገድ በተመጣጣኝ ዋጋ ከነግንባታዉ ሰርተን ምናስረክበዉ መሆኑን ስንገልጽ ታላቅ ደስታ ይሰማናል። ጎሆችን ለየት ሚያረገን ነገር ጥራት እና ምቾትን የተላበሱ ዲዛይኖችን ልምድ ባካበቱ ባለሙያዎቻችን ስሜት እና ፍላጎቶን በጠበቀ መልኩ በፍጥነት እና ሀላፊነት ሰርተን ማስረከባችን ልዩ ያደርገናል።
- ለቤትዎ
- ለቢሮዎ
- ለሆቴልዎ
- ለካፌ
- ለባር
- ለትምርት ቤቶች አና ለመሳሰሉት አገልግሎቶች የሚውሉ የኢንቴርየር ዲዛይን ማሰራት ሲያሻዎት ይደውሉልን።
+251912239118
+251921688271

Want your business to be the top-listed Home Improvement Business in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Telephone

Address


4 Kilo
Addis Ababa
INFRONTOFBRIHANSELAMPRINTINGAGENCYONDINKSIRACOMPLEX5THFLOOR