Ethio Click Education

Ethio Click Education

Share

Ethio Click Education is dedicted to give courses related to computer for people around ethiopia.

09/03/2022

👨‍💻ለኢንቴሪየር ዲዛይነሮች እና 📐ለአርኪቴክቸር ተማሪዎች እጅግ ጠቃሚ የሆኑ የዘመናችን የመጨረሻዉ የሆኑትን ሶፍትዌሮች ትምህርት ምዝገባ ላይ ነን።
እንዲሁም ከጊዜው ጋር አብረው የዘመኑ ሁለት ለመማር የመረጧቸውን ሶፍትዌሮች በአንድ ጊዜ ክፍያ መማር ይችላሉ

የምናስተምራቸው ሶፍትዌሮች
- Revit with Lumion
- Sketchup with Lumion
- Autocad Autodesk

ይህ ትምህርት ሚያስፈልጋቸው
- የአርክቴክቸር ተማሪዎቹ
- የፊኒሺንግ ሰራተኞች
- ማንኛዉም ለዲዛይን ተሠጦ ያለው

🕒የስልጠና ሰአት - የ40 ሰአት
ትምህርት ሰአት - በሳምንት 3 ቀን

💵ከነመመዝገቢያ - 5900 ብር ብቻ
የሙሉ ኮርስ ክፍያ ነዉ።
ያለን ቦታ ውስን ስለሆነ ቶሎ ብለዉ ይመዝገቡ።

📍አድራሻችን :- 22, KW Mall, 4th floor, 411
ለበለጠ መረጃ በዚህ ይደውሉ
☎️0976030600
☎️0912083428

ለበለጠ መረጃ በተመቾት የሶሻል ሚዲያ ፕላትፎርም ፎሎዉ ያድርጉን

Instagram
https://www.instagram.com/ethioclickeducation/

LinkedIn
https://www.linkedin.com/company/82039239

Telegram
https://t.me/+mLD7Bo1myTIzMjg8

ኢትዮ ክሊክ ኢዱኬሽን ኃላ/የተ/የግ/ማህበር
Ethio Click Education PLC

22/02/2022

የዲጂታል ማርኬቲንግ ኮርስ ምዝገባ ጀምረናል።

ድርጅታችን ኢትዮ ክሊክ ኢዱኬሽን በዲጂታል ማርኬቲንግ የረጅም አመት ልምድ ባላቸዉ እና ለብዙ ድርጅቶች በዲጂታል ማርኬቲንግ አማካሪነት በሚሰሩ አስተማሪዎች አስተምሮ በአለም አቀፍ ደረጃ ተቀባይነት ያላቸው ፈተኖችን ያስፈትናል።

ይህ ኮርስ ለማን ይሆናል?
ለStart ups, Enterpruners, ለነጋዴዎች እንዲሁም የራሳቹን ቢዝነስ ለምትሰሩ
ብዙ ጥቅሞች ያገኙበታል
1. የቢዝነሶን ብራንድ እንዴት በቀላሉ እንደሚያሳድጉ
2. አዳዲስ ደንበኞች እንዴት እንደሚያገኙ

ራሶን ከጊዜዉ ጋር Update ያድርጉ
ኢንተርኔት አጠቃቀሞን ያሳድጉ

የስልጠና ሰአት - የ40 ሰአት
ትምህርት ሰአት -
ሰኞ - እሮብ - አርብ ከ 11:30 - 12:30 ሰአት
ሰኞ - እሮብ - አርብ ከ 1:00 - 2:00 ሰአት

ማክሰኞ - ሀሙስ - ቅዳሜ ከ11:30 - 12:30 ሰአት
ማክሰኞ - ሀሙስ - ቅዳሜ ከ1:00 - 2:00 ሰአት

ከነመመዝገቢያ - 5900 ብር ብቻ
ትምህርቱን ተምረዉ ሲጨርሱ አለም አቀፍ እዉቅና ካላቸዉ ድርጅቶች ኢንተርናሽናል ሰርተፊኬት ያሰጦታል።

አድራሻችን :- 22, KW Mall, 4th floor, 411
ለበለጠ መረጃ በዚህ ይደውሉ
0976030600
0912083428

ለበለጠ መረጃ በተመቾት የሶሻል ሚዲያ ፕላትፎርም ፎሎዉ ያድርጉን

Facebook
https://www.facebook.com/ethioclickeducation/

Instagram
https://www.instagram.com/ethioclickeducation/

LinkedIn
https://www.linkedin.com/company/82039239

Telegram
https://t.me/+mLD7Bo1myTIzMjg8

Youtube
https://www.youtube.com/channel/UC0PCJfhRSMUTsTlx71p0iWg

ኢትዮ ክሊክ ኢዱኬሽን ኃላ/የተ/የግ/ማህበር
Ethio Click Education PLC

Want your school to be the top-listed School/college in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Telephone

Website

Address


Djibouti Street, Kw Mall, 4th Floor, 411
Addis Ababa
0123