TIGAT Agency
Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from TIGAT Agency, Employment agency, 1. A. A KKare Building, Addis Ababa.
05/04/2022
⭕️ የስራ መደብ 👉 የወረቀት ስራ
💫የት/ደረጃ:- 10 እና ከዛበላይ
💫ፆታ:- ወ/ሴ
💫ሰዓት :- 2-11
💫የስራ ልምድ:- 6 ወር
💫 ደሞዝ :- ስምምነት
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
⭕️ የስራ መደብ 👉 ሆቴል ማናጀር/ሱፐር ቫይዘር
💫የት/ደረጃ:- ዲኘ/ዲግ
💫ፆታ:- ወ
💫ሰዓት :- አጠቃላይ
💫የስራ ልምድ:- 1 አመት እና ከዛበላይ
💫 ደሞዝ :- 4500-5000
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
⭕️ የስራ መደብ 👉 ካሸሪ/በሴኔት
💫የት/ደረጃ:- 10 ኛ እና ከዛበላይ
💫የስራ ልምድ :- ሴኔት ልምድ ያላት
💫ፆታ:- ሴት
💫ሰዓት :- 1-10/10-አድሮ ወጪ
💫ደሞዝ:- ስምምነት
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
⭕️ የስራ መደብ 👉 ላውንደሪ ሴት
💫የት/ደረጃ:- 8ኛ እና ከዛበላይ
💫የስራ ልምድ :- 0
💫ፆታ:- ሴት
💫ሰዓት :- 2-2
💫ደሞዝ:- 2500 ብር
➖➖➖➖➖➖➖➖
⭕️ የስራ መደብ 👉 ዋና ሼፍ
💫የት/ደረጃ:- ሆቴል ሰርተፍኬት
💫የስራ ልምድ :- የሀበሻ ምግብ ላይ ጥሩ ልምድ ያላት
💫ፆታ:- ሴ
💫ሰዓት :- 1-10/10-አድሮ ወጪ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
⭕️ የስራ መደብ 👉 ረዳት ሼፍ
💫የት/ደረጃ:- ሰርተፍኬት
💫የስራ ልምድ :- 2 አመት /ፒዛ ችሎታ ያለው
💫ፆታ:- ወ
💫ሰዓት :- 4500
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
⭕️ የስራ መደብ 👉 ፀሃፊ
💫የት/ደረጃ:- 10 - ዲኘሎም
💫የስራ ልምድ :- ያላት
💫ፆታ:- ሴ
💫ሰዓት :- 2-11
💫 ደሞዝ :-2500-3000 ብር
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
⭕️የስራ መደብ👉 የፈርኒቸር ሰራተኛ
💫የት/ደረጃ:- በማንኛውም
💫ፆታ:- ወ
💫ሰዓት :- 2-11
💫የስራ ልምድ:- CNC ማሽን ላይ የሰሩ
💫የስራ ቦታ:- ቃሊቲ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
⭕️የስራ መደብ👉 ሱፐር ማርኬት ሴልስ
💫የት/ደረጃ:- በማንኛውም
💫ፆታ:- ሴ
💫ሰዓት : 1:30-8/8-1:30 ማታ
💫የስራ ልምድ:- 0 አመት እና ከዛበላይ
💫የስራ ቦታ:- ስቴድየም
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
⭕️የስራ መደብ👉 ጥበቃ/ፍተሻ
💫የት/ደረጃ:- በማንኛውም
💫ፆታ:- ሴ/ወ
💫ሰዓት : 24 ስራ/24 ዕረፍት /48/24 እረፍት
2-11 ሰዓት
💫የስራ ልምድ:- 0 አመት እና ከዛበላይ
💫የስራ ቦታ:- የተለያዩ ቦታዎች
💫ደሞዝ:- 1600-3500ብር
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
👉ለስራ ማስታወቂያዎች ቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀላሉ
https://t.me/tigatagency
🅾️ ለበለጠ መረጃ እና apply ለማረግ 👇
ስልክ 👉 0940139197
👉 0118345257
🏢 አድራሻ ፡ አ.አ ሜክሲኮ ኬኬር ህንፃ 3ኛ ፎቅ ቢሮ.ቁ 👉👉👉👉👉 322
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Contact the business
Telephone
Website
Address
1. A. A KKare Building
Addis Ababa
0000