Kotebe Health Center KHC

Kotebe Health Center KHC

Share

Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Kotebe Health Center KHC, Medical and health, Yeka Sub city Woreda 9, Addis Ababa.

08/01/2023

የጽዳት ዘመቻ በጤና ጣቢያችን!

Photos from Kotebe Health Center KHC's post 24/12/2022

ከታህሳስ 13-22/2015 ዓ.ም ለሚቀጥሉት 10 ቀናት ጤና ጣቢያችን በህብረተሳብችን ውስጥ በመገኘት ከታች የተጠቀሱት ላይ ከፍተኛ ስራዎችን በአይበገሬዎቹ የጤና ባለሙያዎቻችን እየሰጠ ይገኛል።

1. የኩፍኝ በሽታ መከላከያ ክትባት፡
2. የምግብ እጥረት ልየታ
3. የቫይታሚን ኤ ጠብታ እደላ
4. የሆድ ጥገኛ ትላትል መድሀኒት እደላ
5. የቆልማማ እግር ልየታ
6. ከወሊድ ጋር የተያያዘ ፊስቱላ ልየታ
7. መደበኛ ክትባት ተከትበው የማያውቁ እና ያቋረጡ ልየታና ክትባት
8. እድሜአቸው 12 በላይ ለሆኑ የኮቪድ 19 ክትባት መኖሩን እየተሰጠ ይገኛል።

14/12/2022

የሚመለከታችሁ አካላት በሙሉ

በአዲስ አበባ በሁሉም ክፍለ ከተማዎች ስር ባሉ ሁሉም ወረዳዎች ከታህሳስ 13 ቀን 2015 ዓ.ም ጀምሮ ለ10 ተከታታይ ቀናት የተቀናጀ የኩፍኝ መከላከያ ክትባት ዘመቻ እድሜያቸው ከ9ወር እስከ 59 ወር ለሆኑ ህፃናት በቋሚ እና ጊዜያዊ የክትባት ጣቢያዎች እንደሚሰጥ ታውቆ
ከዘመቻው ጋር ተቀናጅተው የሚሰሩ ስራዎች
1. የኩፍኝ መከላከያ ክትባት
2. ምንም የመደበኛ ክትባት ያልጀመሩ እና ክትባት ጀምረው ያቋረጡ ህፃናትን መለየት፣ መከተብና ማስጨረስ
3. የኮቪድ ክትባት መስጠት
4. የቫይታሚን ኤ እደላ መስጠት
5. የምግብ እጥረት ልየታ፣ ህክምና ትስሰር መፍጠር
6. የአንጀት ጥገኛ ትላትል መድሀኒት እደላ ማድረግ
7. ከወሊድ ጋር የተያያዘ የፊስቱላ ልየታና ትስስር መፍጠር
8. የቆልማማ እግር ልየታና ትስስር መፍጠር..ስራዎች ሲሆኑ ሁሉም ባለድርሻ አካላት ይህን በመገንዘብ የክትባት (መደበኛ እና ኮቪድ-19)፤ የቅዝቃዜ ሰንሰለት፤ የስርዓተ ምግብ ልየታ ቁሳቁሶች ዝግጅት እና የቅድመ ዘመቻ ቅስቀሳ ስራዎችን ለመስራት ከወዲሁ ዝግጅት እንድታደርጉ እናሳስባለን።

እናመሰግናለን ።

Want your practice to be the top-listed Clinic in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Website

Address


Yeka Sub City Woreda 9
Addis Ababa