Ghureba Islamic Association

Ghureba Islamic Association

Share

ጥሪ ለሁሉም

Photos from Ghureba Islamic Association's post 23/07/2024

GHUREBA FOOTBALL TORNAMENT በእለተ ቅዳሜ የተደረጉ ጨዋታዎች ውጤት።
7:00 ላይ በቡራዩ ትንሹ ስቴዲየም በተደረገው ጨዋታ ጉረባዕ ኢስላማዊ ድርጅት አወሊያ ወጣት ጀመዐ 7-1 በሆነ ሰፊ ውጤት ለማሸነፍ ችሏል።

14/07/2024

GHUREBA FOOTBALL TORNAMENT
ዛሬ የተደረጉ ጨዋታዎች ውጤት።
8:00 ላይ በቡራዩ ትንሹ ስቴዲየም በተደረገው ጨዋታ ሂባ ፋውንዴሽን አህለል ሙስሊም በጎ አድራጎትን 4ለ 0 በሆነ ሰፊ ውጤት ለማሸነፍ ችሏል።

Photos from Ghureba Islamic Association's post 09/07/2024

የጉረባእ ቶርናመንት የሳምንቱ መጨረሻ ላይ የተደረጉ 4 ጨዋታዎች ውጤት

በምድብ አንድ የመክፈቻ ጨዋታ

አዘጋጁ ጉረባእ ኢስላማዊ ድርጅት ኡሚ የየቲሞች የልማት እና መረዳጃ ተቋምን 1ለ 0 በሆነ ውጤት አሸንፏል።

በምድብ ሁለት ዳሩ ሰዓዳ የበጎ አድራጎት ድርጅት አል ኢህሳን የበጎ አድራጎት ድርጅትን 4 ለ 1 በሆነ ውጤት አሸንፏል።

በምድብ ሶስት ሂባ ፋውንዴሽን ኢስላማዊ ድርጅት ኢለል ጀና የልማት እና የበጎ አድራጎት ማህበርን 8 ለ 0 በሆነ ሰፊ የግብ ልዩነት አሸንፏል።

በምድብ አራት ኢብኑ ሙኽታር የሰለምቴዎች የልማት እና መረዳጃ ተቋም ከሼህ ሆጀሌ ሰፈር ወጣት ጀምዓ ጋር ባደረጉት ፉክክር የተሞላበት ጨዋታ ኢብኑ ሙኽታር 3 ለ 2 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችሏል።

04/07/2024

አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ውድ የጉረባእ ቤተሰቦች የጉረባእ የእግር ኳስ ቶርናመንት የመክፈቻ ፕሮግራም እና የመክፈቻ ጨዋታ የፊታችን ቅዳሜ 29/10/2016 ትላልቅ ዳኢዎች , የፌደራል የአዲስ አበባ እና ሸገር ከተማ መጅሊስ አመራሮች, የሚዲያ አካላት, የስፓርት ጋዜጠኞች, የሁሉም ተሳታፊ ማህበራት አባሎች እና ሌሎች ተጋባዥ እንግዶች በተገኙበት ከጠዋቱ 2:00 ሰአት ጀምሮ በደማቅ ሁኔታ ይካሄዳል ።

Want your business to be the top-listed Media Company in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Telephone

Address


Addis Ababa