Weekly top news
News world wide
16/08/2021
ልጃን ከሆስፒታል አሳክማ ስትመለስ በቆረጠችው ሎተሪ እደለኛ የሆነችው የ 22 አመት የቤት እመቤት ወ/ሮ አበባ ደሳለኝ የ1.000.000 ብር በቺክ ከብሔራዊ ሎተሪ ተረከበች።
እደለኛዋም የመጀመሪያ እቅድዋ ቤት መግዛት መሆኑን
Page like ያራጉ
በtelgram https://t.me/weeklytopnews
16/08/2021
ኢትዮጵያ ውስጥ የቀሩትን መሬቶች በድርድር ወይም በሌላ አማራጮች እናስመልሳለን ። የሱዳን ምክር ቤት ሊቀ መንበር የመከላከያ አዛዥ አብደልፋታህ ቡረሃን ተናገሩ ።
ከኢትዮጵያ በወረራ በያዙት መሬት ላይ ድልድይ ሰርተው ከጠቅላይ ሚኒስትር አብደላ ለመድቅና ጋ አስመርቀዋል ።
ጀነራሉውም እንደተናገሩት ከ27 አመት በዋላ የተያዘ መሬታችንን በደማችን አስመልሰናል።ይህን መሬት ለማስመለስ 68 ወታደሮች ከ20 በለይ ሲቪል ሱዳናውያን አተንበታል ብለው ተናግረዋል ።
ለአዳዲስ መረጃ page like
በTelgram https://t.me/weeklytopnews
15/08/2021
በሚያሰደምም ሁኒታ በnew work በተዘጋጀው የkick box ወድድር ቢንያም ሽብሩ አሸናፊ ሁንዋል ከዚህ ወጣት በሙዚቃው በ ስፖርቱም ብዙ ነገር እንጠብቃለን።
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Website
Address
Addis Ababa